ከግማሽ ክፍለ ዘመን በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰዎችን ያሳፈረች መንኮራኩር ወደ ጨረቃ ተመነጠቀች

ሰብስክራይብ

ከግማሽ ክፍለ ዘመን በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰዎችን ያሳፈረች መንኮራኩር ወደ ጨረቃ ተመነጠቀች

​የናሳው አርቴሚስ 2 ተልዕኮ አራት ጠፈርተኞችን አሳፍሮ ከኬፕ ካናቬራል የጠፈር ጣቢያ በተሳካ ሁኔታ ተወንጭፏል። ጠፈርተኞቹ ጨረቃን በመዞር ከ10 ቀናት ጉዞ በኋላ ወደ ምድር ይመለሳሉ ተብሎ ይጠበቃል።

​ይህ ጉዞ የሰው ልጅ ከፕላኔታችን ርቆ የሚጓዝበትን የርቀት ታሪክ የሚቀይር ሲሆን፣ እ.ኤ.አ. ከ1972 ወዲህ የሰው ልጅ የያዘ የጠፈር መንኮራኩር ከመሬት ምህዋር ወጥቶ ሲጓዝ ይህ የመጀመሪያው ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0