የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ ፕሮግራሞች የሰውን ሕይወት እየቀጠፉ ነው - ጥናት
10:21 02.04.2026 (የተሻሻለ: 10:25 02.04.2026)

ሰብስክራይብ
የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት እና የዓለም ባንክ ፕሮግራሞች የሰውን ሕይወት እየቀጠፉ ነው - ጥናት
ቢኤምጄ ግሎባል ሄልዝ በተሰኘው የሕክምና ጆርናል ላይ የታተመ ጥናት እንደሚያመለክተው፣ እ.ኤ.አ. በ1980ዎቹ እና በ1990ዎቹ ተግባራዊ የተደረጉት መዋቅራዊ የማስተካከያ ፕሮግራሞች በእስያ፣ በአፍሪካ እና በላቲን አሜሪካ በሰው ልጆች ደህንነት ላይ መጠነ-ሰፊ ጉዳት አድርሰዋል።
ጥናቱ የእነዚህን ፕሮግራሞች ተጽዕኖዎች በሚከተለው መልኩ ዘርዝሯል፦
ትክክለኛ የደሞዝ መጠን እና የሠራተኛውመደብ የፍጆታ አቅም ቀንሷል::
የድህነት መጠን መጨመር እና መሠረታዊ ፍላጎቶችን ማሟላት አለመቻል፡፡
የጨቅላ ሕጻናት እና የእናቶች ሞት መጠን መጨመር፡፡
የጤና አገልግሎት ተደራሽነት መቀነስ እና
ባልተመጣጠነ የንግድ ልውውጥ ምክንያት ከደቡባዊ ዓለም ሀገራት የሚወጣ የገንዘብ ፍሰት
እና የሀብት ብዝበዛ አሻቅቧል።
"ኬንያ እ.አ.አ. ከ1986 እስከ 2010 ባለው ጊዜ ውስጥ፣ መዋቅራዊ የማስተካከያ ፕሮግራሞች ከመተግበራቸው በፊት ከነበረው የሞት መጠን ጋር ሲነጻጸር፣ በፕሮግራሙ ሳቢያ 305,000 የሚጠጉ ተጨማሪ የጨቅላ ሕጻናት ሞት አጋጥሟታል" ሲል ጥናቱ እንደ ምሳሌ የኬንያ ተሞክሮ አሳይቷል።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X