የኢትዮጵያ የ "ተቃውሞ" ድምፅ ከሩሲያ ጋር ያላት የቆየ ታሪካዊ ወዳጅነት መገለጫ ነው - የሕግ ባለሙያ
20:13 01.04.2026 (የተሻሻለ: 20:19 01.04.2026)

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ የ "ተቃውሞ" ድምፅ ከሩሲያ ጋር ያላት የቆየ ታሪካዊ ወዳጅነት መገለጫ ነው - የሕግ ባለሙያ
ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ ሀገራት በተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት የቀረበውን ፀረ-ሩሲያ የውሳኔ ሐሳብ መቃወማቸውን አስመልክቶ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየት የሰጡት የሕግ ባለሙያና የፖለቲካ ተንታኙ ብሩክ መላኩ፤ “በዓለም አቀፍ የጂኦፖለቲካ ለውጥ ዐውድ ኢትዮጵያና ሩሲያ እጅ ለእጅ ተያይዘው መሥራታቸውን ቀጥለዋል” ብለዋል፡፡
“ኢትዮጵያ ከሩሲያ ፌዴሬሽን ጋር አብራ ትቆማለች፡፡...ይህ የውሳኔ ሃሳብ አሁን የሰብዓዊ መብት ትርክትን መሸሸጊያቸው እንደሚያደርጉት የቀድሞ ቅኝ ገዢ ኃይሎች ሳይሆን፤ ለአፍሪካ ጽኑ ክብር የምትሰጥ ሀገርን ለማግለል የተነደፈ መሳሪያ ነው፡፡”
እንደ ተመድ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ያሉ ተቋማት መላውን ዓለም ይወክላሉ የሚለው "ቅዠት" አሁን እያከተመለት መሆኑንም ጠቁመዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X