ኒጀር ከቡርኪና ፋሶ ተሞክሮ በመነሳት ፀረ-ሽብር የመከላከያ ቡድኖችን ልታቋቁም ነው

ሰብስክራይብ

ኒጀር ከቡርኪና ፋሶ ተሞክሮ በመነሳት ፀረ-ሽብር የመከላከያ ቡድኖችን ልታቋቁም ነው

የሀገሪቱ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በቅርቡ ባደረገው ስብሰባ፤ በቡርኪና ፋሶ የሚገኘውን "የሀገር መከላከያ በጎ ፈቃደኞች" አደረጃጀት አርአያ ያደረገ አዲስ ኃይል እንዲቋቋም አጽድቋል።

◻ መጠሪያ፦ ዶሞል ሌይዲ (በፉልፉልዴ ቋንቋ)፣

◻ ዓላማ፦ የአካባቢውን ማኅበረሰብ በማሳተፍ የሽብርተኝነት ጥቃትን መከላከል፣

◻ ተልዕኮ፦ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎችን መሥራት፣ መረጃዎችን መሰብሰብ እና የአካባቢ መከላከል ተግባራትን ማጠናከር፣

◻ ስብጥር፦ ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች የሚገኙ የቀድሞ የመከላከያ እና የደኅንነት ኃይል አባላት እንዲሁም ሲቪል በጎ ፈቃደኞች።

እንደ "ኢንስቲትዩት ፎር ኢኮኖሚክስ ኤንድ ፒስ" የ2025 መረጃ፤ ሁለቱ የሳኅል ቀጣና ሀገራት በአፍሪካ ከፍተኛ የሽብር ጥቃት ከሚደርስባቸው መካከል ተጠቃሾች ናቸው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0