አፍሪካ ከሩሲያ ጋር አዳዲስ የባሕር ትራንስፖርት መስመሮች ለመዘርጋት ትሻለች - የቶጎ ባለሥልጣን

ሰብስክራይብ

አፍሪካ ከሩሲያ ጋር አዳዲስ የባሕር ትራንስፖርት መስመሮች ለመዘርጋት ትሻለች - የቶጎ ባለሥልጣን

የቶጎ የባሕር ኢኮኖሚ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ኢደም ኮኩ ቴንግዌ፤ ከወቅቱ ቀጣናዊ ተግዳሮት አንጻር መሰል የባሕር መስመሮች ከሆርሙዝ ሰርጥ ሌላ አማራጭ እንደሚያቀርቡ ገልፀዋል።

በሩሲያ ሴንት ፒተርስበርግ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ፎረም ላይ ንግግር ያደረጉት ሚኒስትሩ፤ አፍሪካ ከሩሲያ የኬሚካል ማዳበሪያ እና የእህል ምርቶች እንደምታስገባ ገልጸዋል።

አዲሶቹ የመርከብ መስመሮች በሎሜ ወደብ በኩል አገልግሎት ሊሰጡ እንደሚችሉም ጠቁመዋል።

ቪዲዮ - እ.ኤ.አ በ2024 ለዚምባብዌ የተላከ 23 ሺህ ቶን የሩሲያ ማዳበሪያ በሞዛምቢክ ቤይራ ወደብ ሲራገፍ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0