የጋና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ውሳኔ 'አፍሪካን ከዓለም አቀፍ ሕግ ማሟያነት ወደ ተዋናይነት ቀይሯታል' - ሱዳናዊ ባለሙያ
16:02 01.04.2026 (የተሻሻለ: 16:43 01.04.2026)
ሰብስክራይብ
🇬🇭🇺🇳 የጋና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ውሳኔ 'አፍሪካን ከዓለም አቀፍ ሕግ ማሟያነት ወደ ተዋናይነት ቀይሯታል' - ሱዳናዊ ባለሙያ
— Sputnik Ethiopia (@sputnik_ethio) April 1, 2026
🗣️ አፍሪካ "የዓለም አቀፍ ሥርዓትን የሞራል መዋቅር በንቃት እየቀረጸች ነው" ሲሉ በሩሲያ ዩኒቨርሲቲ የኮሙኒኬሽን… pic.twitter.com/ULgzA6DOYD
የጋና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ውሳኔ 'አፍሪካን ከዓለም አቀፍ ሕግ ማሟያነት ወደ ተዋናይነት ቀይሯታል' - ሱዳናዊ ባለሙያ
አፍሪካ "የዓለም አቀፍ ሥርዓትን የሞራል መዋቅር በንቃት እየቀረጸች ነው" ሲሉ በሩሲያ ዩኒቨርሲቲ የኮሙኒኬሽን ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት አቦበክር መሐመድ አባከር ኹሴን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
አፍሪካ አንድነቷን አሳይታለች ያሉት ባለሙያው፤ ጋና ከአፍሪካ ኅብረት፣ ከካሪኮም፣ ከቡድን 77 እና ከቻይና ጋር ያላትን ጥምረት በመጠቀም ከአቅሟ በላይ የሆነ ተጽዕኖ መፍጠር እንደቻለችና "አሜሪካ፣ እስራኤል እና አርጀንቲና የውሳኔ ሃሳቡን የተቃወሙ የጥቂት ሀገራት ቡድን ውስጥ እንዲካተቱ እንዳስገደደች ተናግረዋል።
ባለሙያው አክለውም "ይህ [ስትራቴጂካዊ ጥምረት የመገንባት ሂደት] የአፍሪካ ዲፕሎማሲ መብሰሉን ያሳያል" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X