https://amh.sputniknews.africa/20260401/3689716.html
የ1,200 የከተማ አውቶብሶች የናፍጣ ሞተር በተፈጥሮ ጋዝ ሞተር ሊተካ ነው
የ1,200 የከተማ አውቶብሶች የናፍጣ ሞተር በተፈጥሮ ጋዝ ሞተር ሊተካ ነው
Sputnik አፍሪካ
የ1,200 የከተማ አውቶብሶች የናፍጣ ሞተር በተፈጥሮ ጋዝ ሞተር ሊተካ ነውእርምጃው የሀገሪቱን የተፈጥሮ ጋዝ ሀብት በመጠቀም ለነዳጅ የሚወጣውን ከፍተኛ ወጪ ለመቀነስ ያለመ ነው ተብሏል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት፤ በቃሊቲ... 01.04.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-04-01T12:02+0300
2026-04-01T12:02+0300
2026-04-01T12:29+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/01/3689782_0:80:1536:944_1920x0_80_0_0_e3b2af25187b1b51ca7e78100d885ec7.jpg
የ1,200 የከተማ አውቶብሶች የናፍጣ ሞተር በተፈጥሮ ጋዝ ሞተር ሊተካ ነውእርምጃው የሀገሪቱን የተፈጥሮ ጋዝ ሀብት በመጠቀም ለነዳጅ የሚወጣውን ከፍተኛ ወጪ ለመቀነስ ያለመ ነው ተብሏል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት፤ በቃሊቲ ቅርንጫፉ የሞተር መተኪያ ማዕከልና የጋዝ መሙያ ማደያ ግንባታ ተጠናቆ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ እንደተገባ እና ለሙከራ የሚሆኑ ሞተሮች ተከላ እንደተከናወነ አስታውቋል። የድርጅቱ የቴክኒክ ባለሙያዎችም ስለ አዲሱ ቴክኖሎጂ አጠቃቀምና ጥገና ሥልጠና በመውሰድ ላይ ናቸው መባሉን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡ በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ምሥል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/04/01/3689782_86:0:1451:1024_1920x0_80_0_0_29f58f09b863e270779ac8d622a50021.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የ1,200 የከተማ አውቶብሶች የናፍጣ ሞተር በተፈጥሮ ጋዝ ሞተር ሊተካ ነው
12:02 01.04.2026 (የተሻሻለ: 12:29 01.04.2026) የ1,200 የከተማ አውቶብሶች የናፍጣ ሞተር በተፈጥሮ ጋዝ ሞተር ሊተካ ነውእርምጃው የሀገሪቱን
የተፈጥሮ ጋዝ ሀብት በመጠቀም ለነዳጅ የሚወጣውን ከፍተኛ ወጪ ለመቀነስ ያለመ ነው ተብሏል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት፤ በቃሊቲ ቅርንጫፉ የሞተር መተኪያ ማዕከልና የጋዝ መሙያ ማደያ ግንባታ ተጠናቆ ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ እንደተገባ እና ለሙከራ የሚሆኑ ሞተሮች ተከላ እንደተከናወነ አስታውቋል።
የድርጅቱ የቴክኒክ ባለሙያዎችም ስለ አዲሱ ቴክኖሎጂ አጠቃቀምና ጥገና ሥልጠና በመውሰድ ላይ ናቸው መባሉን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ምሥል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X