የኢራን ጉዳይ በኃይል ገበያው ላይ ከወዲሁ ቀጥተኛ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው - ፑቲን

ፑቲን
ፑቲን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.04.2026
ሰብስክራይብ
የኢራን ጉዳይ በኃይል ገበያው ላይ ከወዲሁ ቀጥተኛ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው - ፑቲን

በዚህ ረገድ የኃይል አቅርቦት ደህንነት አንገብጋቢ እየሆነ መምጣቱን የሩሲያ ፕሬዚዳንት ገልጸዋል።

ሩሲያ ለዓለም አስተማማኝ እና የተሻሉ የአቅርቦት መስመሮችን ማቅረብ እንደምትችልም አክለው ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0