#viral| በአዲስ አበባ የተባበሩት አካባቢ በተከሰተ አደጋ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ 3 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሰ

ሰብስክራይብ
#viral| በአዲስ አበባ የተባበሩት አካባቢ በተከሰተ አደጋ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ 3 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ

ዛሬ ማለዳውን በደረሰው አደጋ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ከሁለት ቪትዝ ተሽከርካሪዎች ጋር እንደተጋጨ ፖሊስን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡

በአደጋው ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው የ7ኛ እና የ5ኛ ክፍል ሴት ተማሪዎች እንዲሁም የቪትስ መኪና አሽከርካሪ ሆስፒታል ገብተው ህክምና እየተደረገላቸው እንደሆነ ተዘግቧል፡፡

ከማኅበራዊ ገጾች የተገኙ ምሥሎች

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0