#viral | በቅንነት የተሞላ የተሳሳተ ድጋፍ ?

ሰብስክራይብ

#viral | በቅንነት የተሞላ የተሳሳተ ድጋፍ ?

በቼክ ሪፐብሊክ በተካሄደው የ2026 የግማሽ ማራቶን ውድድር ላይ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ከያዘው ደጋፊ የታየው እንቅስቃሴ ልዩ ትዕይንት ፈጥሯል፡፡

በስህተት ይሁን በሌላ ባይታወቅም ደጋፊው የሀገሩን ልጅ ያበረታ መስሎት ውድድሩን ሲመሩ ለነበሩ የብሩንዲና የኬንያ አትሌቶችን እየሮጠ "ግፋ፣ አትልቀቀው" እያለ ሲያበረታ ታይቷል፡፡

ኢትዮጵያዊ አትሌት ታደሰ ወርቁ ውድድሩን 58:59 በሆነ ሰዓት በአራተኝነት አጠናቋል፡፡

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምሥል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0