https://amh.sputniknews.africa/20260331/3685037.html
የደቡብ አፍሪካ አየር ኃይል የዕዝ ርክክብ የሰልፍ ሥነ-ሥርዓት አካሄደ
የደቡብ አፍሪካ አየር ኃይል የዕዝ ርክክብ የሰልፍ ሥነ-ሥርዓት አካሄደ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ አየር ኃይል የዕዝ ርክክብ የሰልፍ ሥነ-ሥርዓት አካሄደ ሌተና ጄኔራል ካርል ሞአትሼ የዕዝ ኃላፊነቱን ከሌተና ጄኔራል ዋይዝማን ምባምቦ ተረክበዋል።በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ መከላከያ ኃይል ዋና የኃይማኖት መሪ፤... 31.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-31T16:00+0300
2026-03-31T16:00+0300
2026-03-31T18:00+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3685037.jpg?1774969241
የደቡብ አፍሪካ አየር ኃይል የዕዝ ርክክብ የሰልፍ ሥነ-ሥርዓት አካሄደ ሌተና ጄኔራል ካርል ሞአትሼ የዕዝ ኃላፊነቱን ከሌተና ጄኔራል ዋይዝማን ምባምቦ ተረክበዋል።በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ መከላከያ ኃይል ዋና የኃይማኖት መሪ፤ "ጥሩ መሪዎች ጊዜያቸው ሲያበቃ አምነው በሚቀበሉበት መንገድ ይታወቃሉ [...] ወንድሞቼና እህቶቼ ሆይ፤ ሙሴ በዘመኑ ታላቅ መሪ ነበር፤ ነገር ግን ከእሱ የሚሻል መሪ እንዲመጣ ይጸልይ ነበር። ጥሩ መሪ ኃላፊነትን በሥርዓት ያስረክባል፣ ይረከባልም" ሲሉ ተናግረዋል። ቪዲዮ በስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ፤ ፎቶ በደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ መከላከያ ኃይልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የደቡብ አፍሪካ አየር ኃይል የዕዝ ርክክብ የሰልፍ ሥነ-ሥርዓት አካሄደ
16:00 31.03.2026 (የተሻሻለ: 18:00 31.03.2026) የደቡብ አፍሪካ አየር ኃይል የዕዝ ርክክብ የሰልፍ ሥነ-ሥርዓት አካሄደ ሌተና ጄኔራል ካርል ሞአትሼ የዕዝ ኃላፊነቱን ከሌተና ጄኔራል ዋይዝማን ምባምቦ ተረክበዋል።
በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ መከላከያ ኃይል ዋና የኃይማኖት መሪ፤ "ጥሩ መሪዎች ጊዜያቸው ሲያበቃ አምነው በሚቀበሉበት መንገድ ይታወቃሉ [...] ወንድሞቼና እህቶቼ ሆይ፤ ሙሴ በዘመኑ ታላቅ መሪ ነበር፤ ነገር ግን ከእሱ የሚሻል መሪ እንዲመጣ ይጸልይ ነበር። ጥሩ መሪ ኃላፊነትን በሥርዓት ያስረክባል፣ ይረከባልም" ሲሉ ተናግረዋል።
ቪዲዮ በስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ፤ ፎቶ በደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ መከላከያ ኃይልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X