ከፕሬዚዳንት ቱዋዴራ በፊት ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ 'ስም ብቻ ነበረች' - ባለሥልጣን

ሰብስክራይብ
ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ከፕሬዚዳንት ቱዋዴራ በፊት 'ስም ብቻ ነበረች' - ባለሥልጣን

በፎስቲን አርካንጅ ቱዋዴራ በዓለ ሲመት ላይ የተገኙት የፕሬዝዳንቱ ልዩ መልዕክተኛ እና የኮሙኒኬሽን አማካሪ ሞሪስ ዊልፍሬድ ሴቢሮ፤ ፕሬዚዳንቱ ሀገሪቱን በመሩባቸው ዓመታት ያስመዘገቧቸውን ውጤቶች ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት ገምግመዋል፡፡


"የሪፐብሊኩ ፕሬዚዳንት ወደ ሥልጣን ሲመጡ ጦር ሠራዊት አልነበረም። የሀገሪቱ መሠረቶች በሙሉ ፈርሰው ነበር። በመሆኑም ቅድሚያ ሠራዊት፣ ፖሊስ እና ልዩ ኃይል ማደራጀት አስፈላጊ ነበር። ዛሬ ሀገሪቱ በሚገባ የታጠቀች እና ሰላሟን ያስመለሰች ይመስለኛል፤ ይህ ደግሞ ለልማት ወሳኝ ሚና አለው ብዬ አምናለሁ።"


በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0