ፑቲን ከግብፅ ፕሬዚዳንት አል-ሲሲ ጋር በስልክ እንደመከሩ ክሬምሊን ገለፀ

ፑቲን አል-ሲሲ
ፑቲን አል-ሲሲ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.03.2026
ሰብስክራይብ
ፑቲን ከግብፅ ፕሬዚዳንት አል-ሲሲ ጋር በስልክ እንደመከሩ ክሬምሊን ገለፀ


"ሁለቱ ወገኖች የሁሉንም የቀጣናው ሀገራት ጥቅም ግምት ውስጥ በማስገባት አፋጣኝ የተኩስ አቁም እንዲደረግ እና ፖለቲካዊ እና ዲፕሎማሲዊ መፍትሄ ቁልፍ እንደሆነ አፅንዖት ሰጥተዋል" ሲል ክሬምሊን በመግለጫው አስታውቋል።


በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0