🪖 የአሜሪካ ወታደሮች በመካከለኛው ምስራቅ መጎረፋቸው 'ምልክታዊ' እንጂ በኢራን መጠነ ሰፊ የምድር ጥቃት ይካሄዳል ማለት አይደለም — ባለሙያ
10:59 31.03.2026 (የተሻሻለ: 13:26 31.03.2026)

ሰብስክራይብ
🪖 የአሜሪካ ወታደሮች በመካከለኛው ምስራቅ መጎረፋቸው 'ምልክታዊ' እንጂ በኢራን መጠነ ሰፊ የምድር ጥቃት ይካሄዳል ማለት አይደለም — ባለሙያ
የዘ ኒው ዮርክ ታይምስ ዘገባ እንዳመለከተው አሜሪካ በመካከለኛው ምስራቅ ከ50 ሺህ በላይ ወታደሮችን ያሰባሰበች ሲሆን ይህም ከተለመደው ቁጥር በ10 ሺህ ያህል ብልጫ አለው።
ይህ ቁጥር በኢራን ላይ የምድር ዘመቻ ለማካሄድ በቂ ይሆን?
በቦዊ ስቴት ዩኒቨርሲቲ የብሔራዊ ደህንነት ፕሮፌሰር ማቲው ክሮስተን ለስፑትኒክ በሰጡት አስተያየት፤ "ለእውነተኛ የምድር ጥቃት እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ የጦር ቅስቀሳና የወታደሮች ክምችት በአካባቢው ይታይ ነበር" ብለዋል።
"ስለዚህ ይህ የወታደሮች መሰባሰብ በቅርብ ለታቀደ የምድር ጥቃት የተደረገ አይደለም ብሎ መደምደም ይቻላል።"
አሁን በአካባቢው የተከማቸው 50,000+ ሠራዊት አሜሪካ በኢራቅ ጦርነት ካሰማራችው 250 ሺህ ኃይል ጋር ሲነጻጸር እጅግ በጣም አነስተኛ ነው ሲሉም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X