‘ከሲኦል ማንም አይመለስም’፦ ኢራን አሜሪካ በካርግ ደሴት ወረራ ከፈጸመች ከባድ መዘዝ እንደሚጠብቃት አስጠነቀቀች

ኢራን አሜሪካ
 ኢራን አሜሪካ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.03.2026
ሰብስክራይብ
‘ከሲኦል ማንም አይመለስም’፦ ኢራን አሜሪካ በካርግ ደሴት ወረራ ከፈጸመች ከባድ መዘዝ እንደሚጠብቃት አስጠነቀቀች

🪖 ዩናይትድ ስቴትስ ካርግ ደሴትን ከወረረች የወታደሮቿን እጣ ፈንታ የምትወስነው ኢራን ነች ሲሉ የኢራን ምክትል ፕሬዝዳንት መሐመድ ሬዛ አሬፍ በኤክስ ገጻቸው አስጠንቅቀዋል።


“ትራምፕ ወታደሮችን ወደ ካርግ ሊልክ ይችላል፤ መመለሳቸው ላይ ግን እሱ አይወስንም፡፡ ምክንያቱም ማንም ሰው ከሲኦል አይመለስም” ሲሉ ባሰፈሩት ጽሁፍ አስጠንቅቀዋል።


ዶናልድ ትራምፕ ኢራን “ምንም አይነት መከላከያ የላትም” በማለት አሜሪካ ካርግ ደሴትን “በቀላሉ መያዝ ትችላለች” ሲሉ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0