https://amh.sputniknews.africa/20260330/3682198.html
'የዚህ ጦርነት ዋነኛ ሰለባዎች ሴቶች እና ህጻናት ናቸው' – የኢራን መንግሥት ቃል አቀባይ
'የዚህ ጦርነት ዋነኛ ሰለባዎች ሴቶች እና ህጻናት ናቸው' – የኢራን መንግሥት ቃል አቀባይ
Sputnik አፍሪካ
'የዚህ ጦርነት ዋነኛ ሰለባዎች ሴቶች እና ህጻናት ናቸው' – የኢራን መንግሥት ቃል አቀባይ በአሜሪካ እና በእስራኤል ጥቃት ሳቢያ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰ ያለው በሲቪሉ ሕዝብ ላይ ነው ሲሉ የኢራን መንግሥት ቃል አቀባይ ፋተሜህ ሞሃጄራኒ ለስፑትኒክ... 30.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-30T20:32+0300
2026-03-30T20:32+0300
2026-03-30T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3682198.jpg?1774892043
'የዚህ ጦርነት ዋነኛ ሰለባዎች ሴቶች እና ህጻናት ናቸው' – የኢራን መንግሥት ቃል አቀባይ በአሜሪካ እና በእስራኤል ጥቃት ሳቢያ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰ ያለው በሲቪሉ ሕዝብ ላይ ነው ሲሉ የኢራን መንግሥት ቃል አቀባይ ፋተሜህ ሞሃጄራኒ ለስፑትኒክ በሰጡት ልዩ ቃለ መጠይቅ ገልጸዋል። “የተገደሉ ሴቶች ቁጥር ከ200 በላይ ሆኗል፤ እንዲሁም በወጣት ሴቶች ላይ የደረሰው ጉዳት ከዚህ ቁጥር በላይ አልፏል። ትክክለኛውን ቁጥር መጥቀስ ባልችልም፤ የተገደሉ ሴቶች እና ወጣት ሴቶች ቁጥር ግን ከ200 በላይ ነው” ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል።በሚናብ በተሰነዘረው ጥቃት ቢያንስ 168 ሲቪሎች ተገድለዋል። ይህ የሚያሳየው ሕዝባችን በቀጥታ ኢላማ እየተደረገ መሆኑን ነው” ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
'የዚህ ጦርነት ዋነኛ ሰለባዎች ሴቶች እና ህጻናት ናቸው' – የኢራን መንግሥት ቃል አቀባይ
20:32 30.03.2026 (የተሻሻለ: 20:34 30.03.2026) 'የዚህ ጦርነት ዋነኛ ሰለባዎች ሴቶች እና ህጻናት ናቸው' – የኢራን መንግሥት ቃል አቀባይ
በአሜሪካ እና በእስራኤል ጥቃት ሳቢያ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰ ያለው በሲቪሉ ሕዝብ ላይ ነው ሲሉ የኢራን መንግሥት ቃል አቀባይ ፋተሜህ ሞሃጄራኒ ለስፑትኒክ በሰጡት ልዩ ቃለ መጠይቅ ገልጸዋል።
“የተገደሉ ሴቶች ቁጥር ከ200 በላይ ሆኗል፤ እንዲሁም በወጣት ሴቶች ላይ የደረሰው ጉዳት ከዚህ ቁጥር በላይ አልፏል። ትክክለኛውን ቁጥር መጥቀስ ባልችልም፤ የተገደሉ ሴቶች እና ወጣት ሴቶች ቁጥር ግን ከ200 በላይ ነው” ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል።
በሚናብ በተሰነዘረው ጥቃት ቢያንስ 168 ሲቪሎች ተገድለዋል። ይህ የሚያሳየው ሕዝባችን በቀጥታ ኢላማ እየተደረገ መሆኑን ነው” ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X