https://amh.sputniknews.africa/20260330/3681600.html
የአፍሪካን የንግድ ትስስር በማጠናከር ረገድ ከአፍሪካ ኅብረት ብዙ ይጠበቃል - ናይጄሪያዊ ባለሐብት
የአፍሪካን የንግድ ትስስር በማጠናከር ረገድ ከአፍሪካ ኅብረት ብዙ ይጠበቃል - ናይጄሪያዊ ባለሐብት
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካን የንግድ ትስስር በማጠናከር ረገድ ከአፍሪካ ኅብረት ብዙ ይጠበቃል - ናይጄሪያዊ ባለሐብት ኅብረቱ የአፍሪካን የእርስ በእርስ ግብይት ይበልጥ ለማጎልበት በንቃት መሥራት እንዳለበት ሴናተር ባባፌሚ ኦጁዱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። "ናይጄሪያ... 30.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-30T19:47+0300
2026-03-30T19:47+0300
2026-03-30T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3681600.jpg?1774889643
የአፍሪካን የንግድ ትስስር በማጠናከር ረገድ ከአፍሪካ ኅብረት ብዙ ይጠበቃል - ናይጄሪያዊ ባለሐብት ኅብረቱ የአፍሪካን የእርስ በእርስ ግብይት ይበልጥ ለማጎልበት በንቃት መሥራት እንዳለበት ሴናተር ባባፌሚ ኦጁዱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። "ናይጄሪያ ከኢትዮጵያ፣ ሩዋንዳ፣ ኡጋንዳ፣ ታንዛኒያ እና ጋና ጋር የንግድ ልውውጥ ማድረግ ይኖርባታል። በተመሳሳይ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትም እርስ በርሳቸው መገበያየት አለባቸው። ያለንን ግዙፍ የሕዝብ ቁጥር እና የተፈጥሮ ማዕድናት ሐብት ለመጠቀም ይህ በጣም ወሳኝ ርምጃ ነው" ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካን የንግድ ትስስር በማጠናከር ረገድ ከአፍሪካ ኅብረት ብዙ ይጠበቃል - ናይጄሪያዊ ባለሐብት
19:47 30.03.2026 (የተሻሻለ: 19:54 30.03.2026) የአፍሪካን የንግድ ትስስር በማጠናከር ረገድ ከአፍሪካ ኅብረት ብዙ ይጠበቃል - ናይጄሪያዊ ባለሐብት
ኅብረቱ የአፍሪካን የእርስ በእርስ ግብይት ይበልጥ ለማጎልበት በንቃት መሥራት እንዳለበት ሴናተር ባባፌሚ ኦጁዱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
"ናይጄሪያ ከኢትዮጵያ፣ ሩዋንዳ፣ ኡጋንዳ፣ ታንዛኒያ እና ጋና ጋር የንግድ ልውውጥ ማድረግ ይኖርባታል። በተመሳሳይ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትም እርስ በርሳቸው መገበያየት አለባቸው። ያለንን ግዙፍ የሕዝብ ቁጥር እና የተፈጥሮ ማዕድናት ሐብት ለመጠቀም ይህ በጣም ወሳኝ ርምጃ ነው" ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X