"ቱዋዴራ የሉዓላዊነት ሰው ናቸው"፦ የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ዜጎች በበዓለ ሲመቱ ላይ የተሰማቸውን ደስታ ገለፁ

ሰብስክራይብ

"ቱዋዴራ የሉዓላዊነት ሰው ናቸው"፦ የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ዜጎች በበዓለ ሲመቱ ላይ የተሰማቸውን ደስታ ገለፁ

ፕሬዚዳንቱ በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ሰላምን ማስፈን ችለዋል፤ ከዚህም ባለፈ በትምህርት፣ በኢነርጂ፣ በወታደራዊ እና በሌሎች ዘርፎች የሚታይ ለውጥ አስመዝግበዋል ሲሉ ስፑትኒክ አፍሪካ ያነጋገራቸው የበዓለ ሲመቱ ታዳሚዎች ገልጸዋል።

በውጭ ሀገር የሚኖሩ የማዕከላዊ አፍሪካ ዜጎች ተወካይ የሆኑት አልቫሮ ማፑካ፤ "የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ዜጎች ዝናቡን ሳይፈሩ ደስታቸውን ገልጸዋል። ይህም ሀገሪቱ ለዓመታት የነበረባትን ቀውስ ተሻግራ አሁን ላይ እንዴት ያለ የጥንካሬ እና የሉዓላዊነት ደረጃ ላይ መድረሷን ያሳያል" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0