የሩሲያ ጦር በዛፖሮዢያ ክልል የሚገኘውን ሉጎቭስኮዬ መንደር ነፃ አውጣ - የመከላከያ ሚኒስቴር

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር በዛፖሮዢያ ክልል የሚገኘውን ሉጎቭስኮዬ መንደር ነፃ አውጣ - የመከላከያ ሚኒስቴር

በነፃ ማውጣት ዘመቻው የሩሲያ ኃይሎች ፦

▪ ከሁለት ክፍለ ጦር በላይ የሚሆኑ የዩክሬን ጦር አባላትን ደምስሰዋል፣

▪ 150 ሕንፃዎችን እና ምሽጎችን አጽድተዋል።

የሩሲያ ጦር እ.ኤ.አ ከ2026 መጀመሪያ አንስቶ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣናው ሁሉም አቅጣጫዎች ግስጋሴውን የቀጠለ ሲሆን በዶንባስ እና ባሻገር ሰፈራዎችን በተከታታይ ነፃ በማውጣት በድንበር አካባቢዎች ያለውን የደህንነት ቀጣና በቋሚነት እያሰፋ ይገኛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0