https://amh.sputniknews.africa/20260330/3680623.html
የራስን ባሕል አሳንሶ ከማየት እሳቤ ነፃ መውጣት አለብን - የዚምባቡዌ የወጣቶች ፓርላማ አባል
የራስን ባሕል አሳንሶ ከማየት እሳቤ ነፃ መውጣት አለብን - የዚምባቡዌ የወጣቶች ፓርላማ አባል
Sputnik አፍሪካ
የራስን ባሕል አሳንሶ ከማየት እሳቤ ነፃ መውጣት አለብን - የዚምባቡዌ የወጣቶች ፓርላማ አባል አፍሪካዊያን ቋንቋ፣ ባሕል፣ ታሪክ እና ማንነታቸውን የሚገልጡ የአኗኗና ዘይቤዎችን ችላ ማለት እንደሌለባቸው ኒያሻ አዶሬ ጋዚምቢ ለስፑትኒክ አፍሪካ... 30.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-30T18:51+0300
2026-03-30T18:51+0300
2026-03-30T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3680623.jpg?1774888490
የራስን ባሕል አሳንሶ ከማየት እሳቤ ነፃ መውጣት አለብን - የዚምባቡዌ የወጣቶች ፓርላማ አባል አፍሪካዊያን ቋንቋ፣ ባሕል፣ ታሪክ እና ማንነታቸውን የሚገልጡ የአኗኗና ዘይቤዎችን ችላ ማለት እንደሌለባቸው ኒያሻ አዶሬ ጋዚምቢ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግራለች።"አሁን ላይ 'ዜኖሴንትሪዝም' ተብሎ የሚታወቀውን የሌሎችን ባሕል የማድነቅና የራስን እንደ ዝቅተኛ የመቁጠር አባዜ የተጠናወታቸው ብዙ ሰዎች አሉ። በዚህም ምክንያት በርካታ የአፍሪካ ሀገራት እንደ አውሮፓውያን ይለብሳሉ፣ በሌሎች ቋንቋም ይናገራሉ። ራሳችንን መምሰል አለብን" ብላለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የራስን ባሕል አሳንሶ ከማየት እሳቤ ነፃ መውጣት አለብን - የዚምባቡዌ የወጣቶች ፓርላማ አባል
18:51 30.03.2026 (የተሻሻለ: 19:34 30.03.2026) የራስን ባሕል አሳንሶ ከማየት እሳቤ ነፃ መውጣት አለብን - የዚምባቡዌ የወጣቶች ፓርላማ አባል አፍሪካዊያን ቋንቋ፣ ባሕል፣ ታሪክ እና ማንነታቸውን የሚገልጡ የአኗኗና ዘይቤዎችን ችላ ማለት እንደሌለባቸው ኒያሻ አዶሬ ጋዚምቢ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግራለች።
"አሁን ላይ 'ዜኖሴንትሪዝም' ተብሎ የሚታወቀውን የሌሎችን ባሕል የማድነቅና የራስን እንደ ዝቅተኛ የመቁጠር አባዜ የተጠናወታቸው ብዙ ሰዎች አሉ። በዚህም ምክንያት በርካታ የአፍሪካ ሀገራት እንደ አውሮፓውያን ይለብሳሉ፣ በሌሎች ቋንቋም ይናገራሉ። ራሳችንን መምሰል አለብን" ብላለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X