https://amh.sputniknews.africa/20260330/3680505.html
የአፍሪካ ኅብረት በሶማሊያ መረጋጋት እንዲሰፍን እና ውይይት እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ
የአፍሪካ ኅብረት በሶማሊያ መረጋጋት እንዲሰፍን እና ውይይት እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ኅብረት በሶማሊያ መረጋጋት እንዲሰፍን እና ውይይት እንዲደረግ ጥሪ አቀረበየኅብረቱ ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ባወጡት መግለጫ፣ የሶማሊያ ደቡብ ምዕራብ ግዛት እና ሁሉም "ባለድርሻ አካላት" ልዩነቶቻቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት... 30.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-30T18:06+0300
2026-03-30T18:06+0300
2026-03-30T18:57+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1e/3680675_0:60:680:443_1920x0_80_0_0_59cfe1711de573e1bda4d02d5878adad.jpg
የአፍሪካ ኅብረት በሶማሊያ መረጋጋት እንዲሰፍን እና ውይይት እንዲደረግ ጥሪ አቀረበየኅብረቱ ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ባወጡት መግለጫ፣ የሶማሊያ ደቡብ ምዕራብ ግዛት እና ሁሉም "ባለድርሻ አካላት" ልዩነቶቻቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ብሔራዊ የምክክር ምክር ቤቱን "በአግባቡ እንዲጠቀሙበት" አሳስበዋል።"በፌዴራል መንግሥቱ እና በፌዴራል አባል ግዛቶች መካከል ያሉ ልዩነቶች በውይይት መፈታት አለባቸው" ሲል መግለጫው አመልክቷል። የሶማሊያ ደቡብ ምዕራብ ግዛት፤ ታጣቂዎችን ያስታጥቃል እንዲሁም ቀጣናውን ያናጋል የሚል ክስ በማቅረብ ከፌዴራል መንግሥቱ ጋር ያለውን ትብብር መጋቢት 8 ቀን አቋርጧል። የፌዴራል መንግሥቱ በበኩሉ ውሳኔውን በማውገዝ ለውይይት ጥሪ አቅርቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1e/3680675_5:0:676:503_1920x0_80_0_0_7e1812d72c1a16d1368ad31e03f200fc.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ኅብረት በሶማሊያ መረጋጋት እንዲሰፍን እና ውይይት እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ
18:06 30.03.2026 (የተሻሻለ: 18:57 30.03.2026) የአፍሪካ ኅብረት በሶማሊያ መረጋጋት እንዲሰፍን እና ውይይት እንዲደረግ ጥሪ አቀረበየኅብረቱ ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ባወጡት መግለጫ፣ የሶማሊያ ደቡብ ምዕራብ ግዛት እና ሁሉም "ባለድርሻ አካላት" ልዩነቶቻቸውን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ብሔራዊ የምክክር ምክር ቤቱን "በአግባቡ እንዲጠቀሙበት" አሳስበዋል።
"በፌዴራል መንግሥቱ እና በፌዴራል አባል ግዛቶች መካከል ያሉ ልዩነቶች በውይይት መፈታት አለባቸው" ሲል መግለጫው አመልክቷል።
የሶማሊያ ደቡብ ምዕራብ ግዛት፤ ታጣቂዎችን ያስታጥቃል እንዲሁም ቀጣናውን ያናጋል የሚል ክስ በማቅረብ ከፌዴራል መንግሥቱ ጋር ያለውን ትብብር መጋቢት 8 ቀን አቋርጧል። የፌዴራል መንግሥቱ በበኩሉ ውሳኔውን በማውገዝ ለውይይት ጥሪ አቅርቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X