https://amh.sputniknews.africa/20260330/3679534.html
ሩሲያ ለኩባ ነዳጅ ማቅረቧን እንደምትቀጥል ክሬምሊን ገለፀ
ሩሲያ ለኩባ ነዳጅ ማቅረቧን እንደምትቀጥል ክሬምሊን ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለኩባ ነዳጅ ማቅረቧን እንደምትቀጥል ክሬምሊን ገለፀሞስኮ የኢነርጂ ችግሮችን በግዴለሽነት ቆማ አትመለከትም ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል።ሩሲያ እና አሜሪካ ቀደም ሲል በጉዳዩ ዙሪያ እንደተወያዩም አክለዋል። 100 ሺህ ቶን... 30.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-30T13:54+0300
2026-03-30T13:54+0300
2026-03-30T15:00+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1e/3679620_0:6:1006:572_1920x0_80_0_0_12bc081f57e13a111997ff3d3eb7d0fb.jpg
ሩሲያ ለኩባ ነዳጅ ማቅረቧን እንደምትቀጥል ክሬምሊን ገለፀሞስኮ የኢነርጂ ችግሮችን በግዴለሽነት ቆማ አትመለከትም ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል።ሩሲያ እና አሜሪካ ቀደም ሲል በጉዳዩ ዙሪያ እንደተወያዩም አክለዋል። 100 ሺህ ቶን የሰብዓዊ እርዳታ ነዳጅ የጫነች የሩሲያ መርከብ ኩባ ደርሳ በማታንዛስ ወደብ ለማራገፍ በመጠባበቅ ላይ መሆኗን የሩሲያ ትራንስፖርት ሚኒስቴር ዛሬ ማለዳ አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1e/3679620_119:0:888:577_1920x0_80_0_0_98b715ca8fb7134a8ae4f75d97efbcf7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ለኩባ ነዳጅ ማቅረቧን እንደምትቀጥል ክሬምሊን ገለፀ
13:54 30.03.2026 (የተሻሻለ: 15:00 30.03.2026) ሩሲያ ለኩባ ነዳጅ ማቅረቧን እንደምትቀጥል ክሬምሊን ገለፀሞስኮ የኢነርጂ ችግሮችን በግዴለሽነት ቆማ አትመለከትም ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል።
ሩሲያ እና አሜሪካ ቀደም ሲል በጉዳዩ ዙሪያ እንደተወያዩም አክለዋል።
100 ሺህ ቶን የሰብዓዊ እርዳታ ነዳጅ የጫነች የሩሲያ መርከብ ኩባ ደርሳ በማታንዛስ ወደብ ለማራገፍ በመጠባበቅ ላይ መሆኗን የሩሲያ ትራንስፖርት ሚኒስቴር ዛሬ ማለዳ አስታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X