የተባበሩት መንግሥታት የባሪያ ንግድ ውሳኔ የዘር እኩልነትን ለመገንባት መንገድ ይጠርጋል - የብራዚል ሕግ አውጪ

ሰብስክራይብ

የተባበሩት መንግሥታት የባሪያ ንግድ ውሳኔ የዘር እኩልነትን ለመገንባት መንገድ ይጠርጋል - የብራዚል ሕግ አውጪ

ብራዚል የፀደቀውን የውሳኔ ጽሑፍ በማርቀቅ በቀጥታ ተሳትፋለች፤ በቀጣይም ጠንካራ የካሳ አጀንዳ መገንባት ላይ ትሳተፋለች ያሉት ዳንዳራ ቶናንትዚን፤ የባሪያ ንግድ ዓለም አቀፍ እውቅና ማግኘቱ በሕዝብ ፖሊሲዎች ውስጥ ተጨባጭ እርምጃዎች እንዲወሰዱ መንገድ ከፍቷል ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ባርነት በሰው ልጅ ላይ ከተፈፀሙ ከባድ ወንጀሎች አንዱ እንደሆነ እውቅና መሰጠቱ እና ለካሳ ክፍያ ዓለም አቀፍ ፈንድ እንዲቋቋም መደረጉ ታሪካዊ ውሳኔ ነው ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0