የኒጀር መሪ የሳኅል ሀገራት ጥምረት ባዮሜትሪክ መታወቂያ ካርድን በይፋ አስጀመሩ

ሰብስክራይብ

የኒጀር መሪ የሳኅል ሀገራት ጥምረት ባዮሜትሪክ መታወቂያ ካርድን በይፋ አስጀመሩ

የኒጀር መሪ አብዱራህማን ቲያኒ ለጥምረቱ ብሔራዊ ባዮሜትሪክ መታወቂያ ካርድ በግላቸው ምዝገባ በማካሄድ የፕሮጀክቱን በይፋ መጀመር እንዳበሰሩ የሀገር መከላከያ ብሔራዊ ምክር ቤት በመግለጫው አስታውቋል።

የባዮሜትሪክ መታወቂያ ካርድ አመራረትን የሚከታተል የቁጥጥር ኮሚቴ የተቋቋመ ሲሆን የኤሌክትሮኒክ ባዮሜትሪክ ፓስፖርት ፕሮጀክት የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ላይ መድረሱ ተገልጿል።

የሳኅል ሀገራት ጥምረት ባዮሜትሪክ መታወቂያ ካርድ ፕሮጀክት እ.ኤ.አ በ2025 በሚኒስትሮች ምክር ቤት መጽደቁ የሚታወስ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0