https://amh.sputniknews.africa/20260329/3676436.html
ሩሲያ ለአፍሪካ አጋሮቿ ሁሉንም የሥነ-ምድር አሰሳ አማራጮች ለማቅረብ ዝግጁ መሆኗን ሮስኔድራ ገለፀ
ሩሲያ ለአፍሪካ አጋሮቿ ሁሉንም የሥነ-ምድር አሰሳ አማራጮች ለማቅረብ ዝግጁ መሆኗን ሮስኔድራ ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለአፍሪካ አጋሮቿ ሁሉንም የሥነ-ምድር አሰሳ አማራጮች ለማቅረብ ዝግጁ መሆኗን ሮስኔድራ ገለፀ የአፍሪካ ሀገራት በሩሲያ ቴክኖሎጂዎች፣ ሙያዊ ብቃት እና ኢንቨስትመንት ላይ ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው የሩሲያ የፌዴራል የከርሰ ምድር ሃብት አስተዳደር... 29.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-29T19:33+0300
2026-03-29T19:33+0300
2026-03-30T09:17+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1e/3676697_0:12:645:375_1920x0_80_0_0_a133d2bf84318fc6e204914023baa5b6.jpg
ሩሲያ ለአፍሪካ አጋሮቿ ሁሉንም የሥነ-ምድር አሰሳ አማራጮች ለማቅረብ ዝግጁ መሆኗን ሮስኔድራ ገለፀ የአፍሪካ ሀገራት በሩሲያ ቴክኖሎጂዎች፣ ሙያዊ ብቃት እና ኢንቨስትመንት ላይ ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው የሩሲያ የፌዴራል የከርሰ ምድር ሃብት አስተዳደር ኤጀንሲ ኃላፊ ኦሌግ ካዛኖቭ ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል። የሩሲያ ኩባንያዎች በአሁኑ ወቅት በጥሩ ተቀባይነት በአኅጉሪቱ እየሠሩ እንደሚገኙም አክለው ገልጸዋል። የሩሲያ የጂኦሎጂ ባለሙያዎች ዋነኛ ትኩረት በጎረቤት ሀገራት ላይ ቢሆንም፤ የአፍሪካ ሀገራት ዓለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀው የሩሲያ የሥነ-ምድር አሰሳ አቅም ትልቅ ፍላጎት ማሳየታቸውን ኃላፊው ጠቁመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1e/3676697_65:0:580:386_1920x0_80_0_0_2778c95c08dbc04149ad2842be84f3aa.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ለአፍሪካ አጋሮቿ ሁሉንም የሥነ-ምድር አሰሳ አማራጮች ለማቅረብ ዝግጁ መሆኗን ሮስኔድራ ገለፀ
19:33 29.03.2026 (የተሻሻለ: 09:17 30.03.2026) ሩሲያ ለአፍሪካ አጋሮቿ ሁሉንም የሥነ-ምድር አሰሳ አማራጮች ለማቅረብ ዝግጁ መሆኗን ሮስኔድራ ገለፀ የአፍሪካ ሀገራት በሩሲያ ቴክኖሎጂዎች፣ ሙያዊ ብቃት እና ኢንቨስትመንት ላይ ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው የሩሲያ የፌዴራል የከርሰ ምድር ሃብት አስተዳደር ኤጀንሲ ኃላፊ ኦሌግ ካዛኖቭ ለሩሲያ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።
የሩሲያ ኩባንያዎች በአሁኑ ወቅት በጥሩ ተቀባይነት በአኅጉሪቱ እየሠሩ እንደሚገኙም አክለው ገልጸዋል።
የሩሲያ የጂኦሎጂ ባለሙያዎች ዋነኛ ትኩረት በጎረቤት ሀገራት ላይ ቢሆንም፤ የአፍሪካ ሀገራት ዓለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀው የሩሲያ የሥነ-ምድር አሰሳ አቅም ትልቅ ፍላጎት ማሳየታቸውን ኃላፊው ጠቁመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X