https://amh.sputniknews.africa/20260329/3676402.html
የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ልጅ 'ሀሰተኛ ፓስተሮች' እንዲታሰሩና የቲዎሎጂ ዲግሪ መስፈርት እንዲወጣ አሳሰቡ
የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ልጅ 'ሀሰተኛ ፓስተሮች' እንዲታሰሩና የቲዎሎጂ ዲግሪ መስፈርት እንዲወጣ አሳሰቡ
Sputnik አፍሪካ
የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ልጅ 'ሀሰተኛ ፓስተሮች' እንዲታሰሩና የቲዎሎጂ ዲግሪ መስፈርት እንዲወጣ አሳሰቡ እ.ኤ.አ በ2024 የተመሰረተው 'የኡጋንዳ አርበኞች ሊግ' የሲቪክ ማኅበር እና የፖለቲካ ቡድን ስልጣን ከያዘ፤... 29.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-29T19:12+0300
2026-03-29T19:12+0300
2026-03-29T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3676402.jpg?1774800843
የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ልጅ 'ሀሰተኛ ፓስተሮች' እንዲታሰሩና የቲዎሎጂ ዲግሪ መስፈርት እንዲወጣ አሳሰቡ እ.ኤ.አ በ2024 የተመሰረተው 'የኡጋንዳ አርበኞች ሊግ' የሲቪክ ማኅበር እና የፖለቲካ ቡድን ስልጣን ከያዘ፤ የቤተ-ክርስቲያን መሪዎች የቲዎሎጂ ዲግሪ እንዲኖራቸው በማስገደድ ሕገ-ወጥ አሠራርን እንደሚዋጋ ሙሁዚ ኬይነሩጋባ ገልጸዋል።የኡጋንዳ መከላከያ ኃይል አዛዥ እና የኡጋንዳ አርበኞች ሊግ ሊቀመንበር የሆኑት ሙሁዚ በኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ እንዲህ ያሉ ፓስተሮች "እግዚአብሔርን በማዋረድ" ወንጀል ይከሰሳሉ ብለዋል። ይህ ሃሳብ ጎረቤት ሀገር ሩዋንዳ እ.ኤ.አ በ2018 ፓስተሮች የቲዎሎጂ ዲግሪ እንዲኖራቸው በማስገደድ የሐይማኖት አመራርን ሙያዊ ለማድረግ እና ምዕመናን ከብዝበዛ ለመከላከል ካደረገችው ማሻሻያ ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ መስፈርቱን ያላሟሉ በሺዎች የሚቆጠሩ አብያተ ክርስቲያናት መዘጋታቸው የሚታወስ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ልጅ 'ሀሰተኛ ፓስተሮች' እንዲታሰሩና የቲዎሎጂ ዲግሪ መስፈርት እንዲወጣ አሳሰቡ
19:12 29.03.2026 (የተሻሻለ: 19:14 29.03.2026) የኡጋንዳ ፕሬዚዳንት ልጅ 'ሀሰተኛ ፓስተሮች' እንዲታሰሩና የቲዎሎጂ ዲግሪ መስፈርት እንዲወጣ አሳሰቡ
እ.ኤ.አ በ2024 የተመሰረተው 'የኡጋንዳ አርበኞች ሊግ' የሲቪክ ማኅበር እና የፖለቲካ ቡድን ስልጣን ከያዘ፤ የቤተ-ክርስቲያን መሪዎች የቲዎሎጂ ዲግሪ እንዲኖራቸው በማስገደድ ሕገ-ወጥ አሠራርን እንደሚዋጋ ሙሁዚ ኬይነሩጋባ ገልጸዋል።
የኡጋንዳ መከላከያ ኃይል አዛዥ እና የኡጋንዳ አርበኞች ሊግ ሊቀመንበር የሆኑት ሙሁዚ በኤክስ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ እንዲህ ያሉ ፓስተሮች "እግዚአብሔርን በማዋረድ" ወንጀል ይከሰሳሉ ብለዋል።
ይህ ሃሳብ ጎረቤት ሀገር ሩዋንዳ እ.ኤ.አ በ2018 ፓስተሮች የቲዎሎጂ ዲግሪ እንዲኖራቸው በማስገደድ የሐይማኖት አመራርን ሙያዊ ለማድረግ እና ምዕመናን ከብዝበዛ ለመከላከል ካደረገችው ማሻሻያ ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ መስፈርቱን ያላሟሉ በሺዎች የሚቆጠሩ አብያተ ክርስቲያናት መዘጋታቸው የሚታወስ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X