https://amh.sputniknews.africa/20260329/3675485.html
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብን ከመፍረስ ለመታደግ የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብን ከመፍረስ ለመታደግ የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ
Sputnik አፍሪካ
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብን ከመፍረስ ለመታደግ የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ቢጂአይ ኢትዮጵያ በከፍተኛ የፋይናንስ ቀውስ ውስጥ የሚገኘውና ለወራት ተጫዋቾቹን ደሞዝ መክፈል... 29.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-29T16:59+0300
2026-03-29T16:59+0300
2026-03-29T18:05+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1d/3675831_0:99:2049:1251_1920x0_80_0_0_28539de434c72342619cfcfc47593f0f.jpg
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብን ከመፍረስ ለመታደግ የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ቢጂአይ ኢትዮጵያ በከፍተኛ የፋይናንስ ቀውስ ውስጥ የሚገኘውና ለወራት ተጫዋቾቹን ደሞዝ መክፈል ተስኖት ለነበረው አንጋፋው የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የገንዘብ ድጋፉን አድርገዋል። የክለቡን ወቅታዊ ሁኔታና መዋቅር ለማስተካከል ብሎም የአሠራር ሪፎርም ለማድረግ የተቋቋመው ጊዜያዊ ኮሚቴ ድጋፉን ለታለመለት ዓላማ የማዋል ኃላፊነት ተጥሎበታል። ድጋፉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በሆነው የፈረሰኞቹ ክለብ ላይ ተደቅኖ የነበረውን ስጋት ይቀርፋል ተብሎ የታመነበት ሲሆን በቀጣይ ክለቡን በዘላቂነት ወደ ቀድሞ ጥንካሬው ለመመለስ የሚያስችሉ የለውጥ ሥራዎች እንደሚከናወኑ ተገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1d/3675831_124:0:1924:1350_1920x0_80_0_0_a9fd8960a7b625e2a84aa2f3a3b6821f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብን ከመፍረስ ለመታደግ የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ
16:59 29.03.2026 (የተሻሻለ: 18:05 29.03.2026) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብን ከመፍረስ ለመታደግ የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ቢጂአይ ኢትዮጵያ በከፍተኛ የፋይናንስ ቀውስ ውስጥ የሚገኘውና ለወራት ተጫዋቾቹን ደሞዝ መክፈል ተስኖት ለነበረው አንጋፋው የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የገንዘብ ድጋፉን አድርገዋል።
የክለቡን ወቅታዊ ሁኔታና መዋቅር ለማስተካከል ብሎም የአሠራር ሪፎርም ለማድረግ የተቋቋመው ጊዜያዊ ኮሚቴ ድጋፉን ለታለመለት ዓላማ የማዋል ኃላፊነት ተጥሎበታል።
ድጋፉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ በሆነው የፈረሰኞቹ ክለብ ላይ ተደቅኖ የነበረውን ስጋት ይቀርፋል ተብሎ የታመነበት ሲሆን በቀጣይ ክለቡን በዘላቂነት ወደ ቀድሞ ጥንካሬው ለመመለስ የሚያስችሉ የለውጥ ሥራዎች እንደሚከናወኑ ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X