https://amh.sputniknews.africa/20260329/3674299.html
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚያዝያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ደብረ ማርቆስ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚያዝያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ደብረ ማርቆስ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚያዝያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ደብረ ማርቆስ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ አየር መንገዱ በሳምንት ሦስት ቀናት ማለትም በየሳምንቱ ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ የአማራ ክልሏን ደብረ ማርቆስ ከተማ ከአዲስ አበባ ጋር... 29.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-29T13:29+0300
2026-03-29T13:29+0300
2026-03-29T16:58+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1d/3675276_30:0:873:474_1920x0_80_0_0_c59c25b8a417e83b9583451c96eb892f.png
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚያዝያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ደብረ ማርቆስ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ አየር መንገዱ በሳምንት ሦስት ቀናት ማለትም በየሳምንቱ ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ የአማራ ክልሏን ደብረ ማርቆስ ከተማ ከአዲስ አበባ ጋር በቀጥታ የሚያገናኝ ይሆናል። ይህ አዲስ የበረራ መስመር ለደብረ ማርቆስና አካባቢው ማኅበረሰብ ፈጣን የትራንስፖርት አማራጭ ከመፍጠሩም በላይ ለንግድ፣ ለጤና አገልግሎት እና ለቅርስ ቱሪዝም ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ተብሏል። ደብረ ማርቆስን ጨምሮ አየር መንገዱ በቅርቡ ይፋ ያደረጋቸው የነገሌ ቦረና እና የጎሬ መቱ በረራዎች ሲታከሉ፤ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቹ ወደ 27 ከፍ እንደሚሉ ተመላክቷል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1d/3675276_136:0:768:474_1920x0_80_0_0_88834a7648547e4a81562c9a712c2366.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚያዝያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ደብረ ማርቆስ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ
13:29 29.03.2026 (የተሻሻለ: 16:58 29.03.2026) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚያዝያ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ደብረ ማርቆስ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ አየር መንገዱ በሳምንት ሦስት ቀናት ማለትም በየሳምንቱ ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና ቅዳሜ የአማራ ክልሏን ደብረ ማርቆስ ከተማ ከአዲስ አበባ ጋር በቀጥታ የሚያገናኝ ይሆናል።
ይህ አዲስ የበረራ መስመር ለደብረ ማርቆስና አካባቢው ማኅበረሰብ ፈጣን የትራንስፖርት አማራጭ ከመፍጠሩም በላይ ለንግድ፣ ለጤና አገልግሎት እና ለቅርስ ቱሪዝም ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ተብሏል።
ደብረ ማርቆስን ጨምሮ አየር መንገዱ በቅርቡ ይፋ ያደረጋቸው የነገሌ ቦረና እና የጎሬ መቱ በረራዎች ሲታከሉ፤ አጠቃላይ
የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቹ ወደ 27 ከፍ እንደሚሉ ተመላክቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X