የሩሲያ ፓሲፊክ የባሕር ኃይል መርከቦች ጃካርታ ደረሱ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ፓሲፊክ የባሕር ኃይል መርከቦች ጃካርታ ደረሱ

የመርከቦች ቡድኑ የሚከተሉትን ያካትታል፦

ግሮምኪ የተሰኘችው ኮርቬት የጦር መርከብ፣

ፔትሮፓቭሎቭስክ-ካምቻትስኪ የተሰኘችው ሰርጓጅ መርከብ፣

አንድሬ ስቴፓኖቭ የተሰኘችው ጎታች መርከብ።

በቀጣይ በሩሲያ እና በኢንዶኔዥያ ኃይሎች መካከል የጋራ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እና የኮሙኒኬሽን ልምምዶች ለማካሄድ ታቅዷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0