https://amh.sputniknews.africa/20260329/3673144.html
የአፍሪካ የኢነርጂ ሚኒስትሮች በለንደን የሚካሄደውን የአፍሪካ ኢነርጂ ጉባኤ አደሙ
የአፍሪካ የኢነርጂ ሚኒስትሮች በለንደን የሚካሄደውን የአፍሪካ ኢነርጂ ጉባኤ አደሙ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የኢነርጂ ሚኒስትሮች በለንደን የሚካሄደውን የአፍሪካ ኢነርጂ ጉባኤ አደሙ ይህም የአፍሪካ የዘርፉ ባለሙያዎች በቂ ውክልና ካለማግኘታቸው ጋር ተያይዞ የመጣ እንደሆነ ተዘግቧል። የሚኒስትሮቹ መገኘት ለተቀባይነቱ አስፈላጊ በመሆኑ አድማው የዝግጅቱን... 29.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-29T10:41+0300
2026-03-29T10:41+0300
2026-03-29T10:47+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1d/3673424_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_b0e9d025e368f9b35de996e3ba8d8b16.jpg
የአፍሪካ የኢነርጂ ሚኒስትሮች በለንደን የሚካሄደውን የአፍሪካ ኢነርጂ ጉባኤ አደሙ ይህም የአፍሪካ የዘርፉ ባለሙያዎች በቂ ውክልና ካለማግኘታቸው ጋር ተያይዞ የመጣ እንደሆነ ተዘግቧል። የሚኒስትሮቹ መገኘት ለተቀባይነቱ አስፈላጊ በመሆኑ አድማው የዝግጅቱን ክብር እና ተፅዕኖ ያመነምናል ሲሉ ዘገዎች አመልክተዋል። የአፍሪካ ኢነርጂ ቻምበር ሊቀመንበር ኤንጄ አይክ፤ የአኅጉሪቱ ጉዳዮች በጉባኤው ፕሮግራም ውስጥ እንዲካተቱና ፍትሐዊ ተሳትፎ እንዲኖር ጥሪ አቅርበዋል።“የአፍሪካ የነዳጅ ኢንዱስትሪ የለንደኑን ጉባኤ በማደም አካባቢያዊ ይዘት ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሆኑን እያሳየ ነው። [...] የማግለል ፖሊሲ የእኛንም ሆነ የነዳጅ ኢንዱስትሪውን እሴቶች የሚያንፀባርቁ አይደሉም” ብለዋል።በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ምሥል በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1d/3673424_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_0d314d43b43678270d21c5253b23dbe1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ የኢነርጂ ሚኒስትሮች በለንደን የሚካሄደውን የአፍሪካ ኢነርጂ ጉባኤ አደሙ
10:41 29.03.2026 (የተሻሻለ: 10:47 29.03.2026) የአፍሪካ የኢነርጂ ሚኒስትሮች በለንደን የሚካሄደውን የአፍሪካ ኢነርጂ ጉባኤ አደሙ ይህም የአፍሪካ የዘርፉ ባለሙያዎች በቂ ውክልና ካለማግኘታቸው ጋር ተያይዞ የመጣ እንደሆነ ተዘግቧል።
የሚኒስትሮቹ መገኘት ለተቀባይነቱ አስፈላጊ በመሆኑ አድማው የዝግጅቱን ክብር እና ተፅዕኖ ያመነምናል ሲሉ ዘገዎች አመልክተዋል።
የአፍሪካ ኢነርጂ ቻምበር ሊቀመንበር ኤንጄ አይክ፤ የአኅጉሪቱ ጉዳዮች በጉባኤው ፕሮግራም ውስጥ እንዲካተቱና ፍትሐዊ ተሳትፎ እንዲኖር ጥሪ አቅርበዋል።
“የአፍሪካ የነዳጅ ኢንዱስትሪ የለንደኑን ጉባኤ በማደም አካባቢያዊ ይዘት ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሆኑን እያሳየ ነው። [...] የማግለል ፖሊሲ የእኛንም ሆነ የነዳጅ ኢንዱስትሪውን እሴቶች የሚያንፀባርቁ አይደሉም” ብለዋል።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ምሥል በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X