ግብፅ በኢራን ጦርነት ሳቢያ ከፍተኛ የነዳጅ ፍጆታ የሚፈልጉ ፕሮጀክቶችን ለሁለት ወራት ያህል ልታቆም ነው

ግብፅ
ግብፅ  - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.03.2026
ሰብስክራይብ
ግብፅ በኢራን ጦርነት ሳቢያ ከፍተኛ የነዳጅ ፍጆታ የሚፈልጉ ፕሮጀክቶችን ለሁለት ወራት ያህል ልታቆም ነው

መንግሥስት በኢራን ጦርነት ምክንያት እየጨመረ የመጣውን የኃይል ወጪ ተከትሎ ፍጆታን ለማመጣጠን ከፍተኛ ነዳጅ የሚጠይቁ ፕሮጀክቶችን ለሁለት ወራት ለማቆም አቅዷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞስጣፋ ማድቦው አስታውቀዋል።

እንደ የፋይናንስ ሚኒስትሩ አህመድ ኩቾክ ገለጻ፤ የዕዳ ክፍያ ወጪ በሚቀጥለው የበጀት ዓመት በ5% እንደሚጨምር ተገምቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0