https://amh.sputniknews.africa/20260328/3671027.html
የስፑትኒክ እናት ኩባንያ በእስራኤል ጥቃት ለተገደሉ የሊባኖስ ጋዜጠኞች የተሰማውን ሀዘን ገለፀ
የስፑትኒክ እናት ኩባንያ በእስራኤል ጥቃት ለተገደሉ የሊባኖስ ጋዜጠኞች የተሰማውን ሀዘን ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
የስፑትኒክ እናት ኩባንያ በእስራኤል ጥቃት ለተገደሉ የሊባኖስ ጋዜጠኞች የተሰማውን ሀዘን ገለፀየሮሲያ ሴጎድኒያ ዋና አዘጋጅ ማርጋሪታ ሲሞንያን፣ "ዛሬ ሁለት የሊባኖስ ጋዜጠኞች ተገድለዋል፤ እስራኤል በድሮን መታቸዋለች። ለአል-ማናር እና ለአል-ማያዲን... 28.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-28T20:21+0300
2026-03-28T20:21+0300
2026-03-28T20:58+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1c/3672116_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_27048c7470624b1bdf8f6fddc1337ecc.jpg
የስፑትኒክ እናት ኩባንያ በእስራኤል ጥቃት ለተገደሉ የሊባኖስ ጋዜጠኞች የተሰማውን ሀዘን ገለፀየሮሲያ ሴጎድኒያ ዋና አዘጋጅ ማርጋሪታ ሲሞንያን፣ "ዛሬ ሁለት የሊባኖስ ጋዜጠኞች ተገድለዋል፤ እስራኤል በድሮን መታቸዋለች። ለአል-ማናር እና ለአል-ማያዲን የዜና ተቋማት የተሰማንን ልባዊ እንገልጻለን" ሲሉ ጽፈዋል። በደቡብ ሊባኖስ ወደ ክፋር ሁና በሚወስደው መንገድ ላይ በእስራኤል በተፈጸመ ጥቃት የአል-ማናር ቴሌቪዥን ዘጋቢ አሊ ሹአይብ እና የአል-ማያዲን ቴሌቪዥን ዘጋቢ ፋጢማ ፋቱኒ ከሁለት ካሜራ ባለሙያዎች ጋር ተገድለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1c/3672116_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_8ab334d7250d128e77ac9702c7f42de7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የስፑትኒክ እናት ኩባንያ በእስራኤል ጥቃት ለተገደሉ የሊባኖስ ጋዜጠኞች የተሰማውን ሀዘን ገለፀ
20:21 28.03.2026 (የተሻሻለ: 20:58 28.03.2026) የስፑትኒክ እናት ኩባንያ በእስራኤል ጥቃት ለተገደሉ የሊባኖስ ጋዜጠኞች የተሰማውን ሀዘን ገለፀየሮሲያ ሴጎድኒያ ዋና አዘጋጅ ማርጋሪታ ሲሞንያን፣ "ዛሬ ሁለት የሊባኖስ ጋዜጠኞች ተገድለዋል፤ እስራኤል በድሮን መታቸዋለች። ለአል-ማናር እና ለአል-ማያዲን የዜና ተቋማት የተሰማንን ልባዊ እንገልጻለን" ሲሉ ጽፈዋል።
በደቡብ ሊባኖስ ወደ ክፋር ሁና በሚወስደው መንገድ ላይ በእስራኤል በተፈጸመ ጥቃት የአል-ማናር ቴሌቪዥን ዘጋቢ አሊ ሹአይብ እና የአል-ማያዲን ቴሌቪዥን ዘጋቢ ፋጢማ ፋቱኒ ከሁለት ካሜራ ባለሙያዎች ጋር ተገድለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X