https://amh.sputniknews.africa/20260328/3670991.html
እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ በፈፀመችው ጥቃት ሁለት ጋዜጠኞች ተገደሉ
እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ በፈፀመችው ጥቃት ሁለት ጋዜጠኞች ተገደሉ
Sputnik አፍሪካ
እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ በፈፀመችው ጥቃት ሁለት ጋዜጠኞች ተገደሉ የእስራኤል ጦር በጄዚን ክልል በሚገኘው የክፋር ሁና መንገድ ላይ በጋዜጠኞች ቡድን ላይ ጥቃት መሰንዘሩን የስፑትኒክ ዘጋቢ ገልጿል። በዚህ የእስራኤል ጥቃት ምክንያት የአል-ማናር ዘጋቢ... 28.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-28T19:55+0300
2026-03-28T19:55+0300
2026-03-28T20:48+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1c/3671192_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_893ce07be13ba03de64360882db7fd39.jpg
እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ በፈፀመችው ጥቃት ሁለት ጋዜጠኞች ተገደሉ የእስራኤል ጦር በጄዚን ክልል በሚገኘው የክፋር ሁና መንገድ ላይ በጋዜጠኞች ቡድን ላይ ጥቃት መሰንዘሩን የስፑትኒክ ዘጋቢ ገልጿል። በዚህ የእስራኤል ጥቃት ምክንያት የአል-ማናር ዘጋቢ አሊ ሹአይብ እና የአል-ማያዲን ዘጋቢ ፋጢማ ፋቱኒ፣ እንዲሁም ሁለት የካሜራ ባለሙያዎች (ካሜራማን) ተገድለዋል።የእስራኤል ጦር አሊ ሹአይብን የተባለውን ጋዜጠኛ መግደሉን አስታውቋል፤ ግለሰቡ በጋዜጠኝነት ሽፋን የሂዝቦላህ የራድዋን ኃይል አባል በመሆን የሽብር ጥቃቶችን ሲፈጽም ነበር ሲልም ከሷል።ቪዲዮ 1-2 ከማህበራዊ የትስስር ገፅ የተገኘ።ቪዲዮ 3 በእስራኤል መከላከያ ኃይል የተጋራበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ በፈፀመችው ጥቃት ሁለት ጋዜጠኞች ተገደሉ
Sputnik አፍሪካ
እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ በፈፀመችው ጥቃት ሁለት ጋዜጠኞች ተገደሉ
2026-03-28T19:55+0300
true
PT0M09S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1c/3671192_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_758fb1f62e89dde6c8163e30945edec5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ በፈፀመችው ጥቃት ሁለት ጋዜጠኞች ተገደሉ
19:55 28.03.2026 (የተሻሻለ: 20:48 28.03.2026) እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ በፈፀመችው ጥቃት ሁለት ጋዜጠኞች ተገደሉ የእስራኤል ጦር በጄዚን ክልል በሚገኘው የክፋር ሁና መንገድ ላይ በጋዜጠኞች ቡድን ላይ ጥቃት መሰንዘሩን የስፑትኒክ ዘጋቢ ገልጿል።
በዚህ የእስራኤል ጥቃት ምክንያት የአል-ማናር ዘጋቢ አሊ ሹአይብ እና የአል-ማያዲን ዘጋቢ ፋጢማ ፋቱኒ፣ እንዲሁም ሁለት የካሜራ ባለሙያዎች (ካሜራማን) ተገድለዋል።
የእስራኤል ጦር አሊ ሹአይብን የተባለውን ጋዜጠኛ መግደሉን አስታውቋል፤ ግለሰቡ በጋዜጠኝነት ሽፋን የሂዝቦላህ የራድዋን ኃይል አባል በመሆን የሽብር ጥቃቶችን ሲፈጽም ነበር ሲልም ከሷል።
ቪዲዮ 1-2 ከማህበራዊ የትስስር ገፅ የተገኘ።ቪዲዮ 3 በእስራኤል መከላከያ ኃይል የተጋራበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X