https://amh.sputniknews.africa/20260328/3670377.html
በጥብቅ የሕዝብ መሬቶች ላይ የንግድ ንብ ልማትን ለማስፋፋት የሚያግዝ ረቂቅ መመሪያ ለውይይት ቀረበ
በጥብቅ የሕዝብ መሬቶች ላይ የንግድ ንብ ልማትን ለማስፋፋት የሚያግዝ ረቂቅ መመሪያ ለውይይት ቀረበ
Sputnik አፍሪካ
በጥብቅ የሕዝብ መሬቶች ላይ የንግድ ንብ ልማትን ለማስፋፋት የሚያግዝ ረቂቅ መመሪያ ለውይይት ቀረበ ግብርና ሚኒስቴር ከዓለም አቀፍ የነፍሳት ሥነ-አካል እና ስነ-ምኅዳር ማዕከል ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ፣ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት... 28.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-28T19:20+0300
2026-03-28T19:20+0300
2026-03-28T19:57+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1c/3670521_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_045fd77fb1c76151385eb0c3bf3e66e5.jpg
በጥብቅ የሕዝብ መሬቶች ላይ የንግድ ንብ ልማትን ለማስፋፋት የሚያግዝ ረቂቅ መመሪያ ለውይይት ቀረበ ግብርና ሚኒስቴር ከዓለም አቀፍ የነፍሳት ሥነ-አካል እና ስነ-ምኅዳር ማዕከል ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ፣ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እንደተደረገበት ግብርና ሚኒቴር አስታውቋል፡፡ በማኅበረሰብ ጥብቅ መሬቶች (ደኖች፣ ፓርኮች እና ሌሎች ቦታዎች) አካባቢ የሚገኙ ወጣቶች እና ሴቶች ቦታውን ከመጠበቅና ከመንከባከብ በተጨማሪ ከንብ ልማት ጋር አቀናጅተው በመሥራት ተጠቃሚ መሆን አለባቸው መባሉን ሚኒስቴሩ አስታውቋል። በኢትዮጵያ ለንብ ማነብ ስራ ምቹ ሁኔታ በመኖሩ ምክንያት በዓመት በአማካኝ 500 ሺህ ቶን ማር፣ 50 ሺህ ቶን የንብ ሰምና 500 ቶን የንብ ሙጫ የማምረት አቅም መኖሩ ተገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በጥብቅ የሕዝብ መሬቶች ላይ የንግድ ንብ ልማትን ለማስፋፋት የሚያግዝ ረቂቅ
Sputnik አፍሪካ
በጥብቅ የሕዝብ መሬቶች ላይ የንግድ ንብ ልማትን ለማስፋፋት የሚያግዝ ረቂቅ
2026-03-28T19:20+0300
true
PT0M27S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1c/3670521_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_1d1939ce429b30492a7cc6a8b9213e79.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በጥብቅ የሕዝብ መሬቶች ላይ የንግድ ንብ ልማትን ለማስፋፋት የሚያግዝ ረቂቅ መመሪያ ለውይይት ቀረበ
19:20 28.03.2026 (የተሻሻለ: 19:57 28.03.2026) በጥብቅ የሕዝብ መሬቶች ላይ የንግድ ንብ ልማትን ለማስፋፋት የሚያግዝ ረቂቅ መመሪያ ለውይይት ቀረበ ግብርና ሚኒስቴር ከዓለም አቀፍ የነፍሳት ሥነ-አካል እና ስነ-ምኅዳር ማዕከል ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ረቂቅ መመሪያ፣ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እንደተደረገበት ግብርና ሚኒቴር አስታውቋል፡፡
በማኅበረሰብ ጥብቅ መሬቶች (ደኖች፣ ፓርኮች እና ሌሎች ቦታዎች) አካባቢ የሚገኙ ወጣቶች እና ሴቶች ቦታውን ከመጠበቅና ከመንከባከብ በተጨማሪ ከንብ ልማት ጋር አቀናጅተው በመሥራት ተጠቃሚ መሆን አለባቸው መባሉን ሚኒስቴሩ አስታውቋል።
በኢትዮጵያ ለንብ ማነብ ስራ ምቹ ሁኔታ በመኖሩ ምክንያት በዓመት በአማካኝ 500 ሺህ ቶን ማር፣ 50 ሺህ ቶን የንብ ሰምና 500 ቶን የንብ ሙጫ የማምረት አቅም መኖሩ ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X