ሩሲያ ለሞዛምቢክ መንግስት ሰብአዊ እርዳታ አቀረበች

ሩሲያ ለሞዛምቢክ መንግስት ሰብአዊ እርዳታ አቀረበች
ሩሲያ ለሞዛምቢክ መንግስት ሰብአዊ እርዳታ አቀረበች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.03.2026
ሰብስክራይብ
ሩሲያ ለሞዛምቢክ መንግስት ሰብአዊ እርዳታ አቀረበች

​የሞዛምቢክ ሪፐብሊክ መንግሥት ባቀረበው ጥያቄ መሠረት፣ ባለፈው ጥር ወር በደረሰው "ጌዛኒ" የተባለ ሞቃታማ አውሎ ነፋስና ከባድ የጎርፍ መጥለቅለቅ ሳቢያ፤ የሩሲያ ድንገተኛ አደጋዎች ሚኒስቴር አውሮፕላን 30 ቶን የሚጠጋ ሰብአዊ እርዳታ ለማፑቶ አድርሷል።

ካለፈው መስከረም መጨረሻ በጀመረው የዝናብ ወቅት፦

ከ600 ሺህ በላይ ሰዎች ተጎድተዋል።

ከ100 በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል።

73 ሺህ የሚጠጉ ቤቶች በጎርፍ ተጥለቅልቀዋል።

4,800 የሚሆኑት ደግሞ ሙሉ በሙሉ ወድመዋል።

​ በሁለቱ አገራት መካከል ያለውን ከፍተኛ የሁለትዮሽ ትብብርና ወዳጅነት ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ የሩሲያ ወገን በሰብአዊ ትብብር ዘርፍም ጭምር የሩሲያ-ሞዛምቢክ ግንኙነትን ለማጠናከርና ለማጎልበት የሚያደርገውን አስተዋጽኦ እንደሚቀጥል የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አጽንዖት ሰጥቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0