የተመድ የባርያ ንግድ ውሳኔ በእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ላይ የተገኘ ድል ነው - አልጄሪያዊ የፖለቲካ ተመራማሪ

የተመድ የባርያ ንግድ ውሳኔ በእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ላይ የተገኘ ድል ነው
የተመድ የባርያ ንግድ ውሳኔ በእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ላይ የተገኘ ድል ነው
 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.03.2026
ሰብስክራይብ
የተመድ የባርያ ንግድ ውሳኔ በእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ላይ የተገኘ ድል ነው - አልጄሪያዊ የፖለቲካ ተመራማሪ

​በአልጄሪያ የስኪክዳ ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ፕሮፌሰር ኢዘዲን ኑሜሪ ለስፑትኒክ እንደገለጹት፣ "ጋና የአፍሪካ ቡድንን ወክላ ያቀረበችው የውሳኔ ሃሳብ እንደ ሩሲያ እና ቻይና ያሉ ታላላቅ ኃይላትን ጨምሮ ከ100 በላይ ሀገራት ድጋፍ ማግኘቱ ልዩ ትርጉም አለው።"

​ሃሙስ ዕለት፣ የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ የአትላንቲክ ማዶ የባርያ ንግድን "በሰባዊነት ላይ የተፈጸመ ከሁሉ የከፋ ወንጀል" ሲል በይፋ የሚሰይመውን የውሳኔ ሃሳብ አጽድቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0