https://amh.sputniknews.africa/20260327/3664317.html
የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ቢኖርም፣ የናይጄሪያ ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ የገበያ ተወዳዳሪነቱን እንደጠበቀ ነው ተባለ
የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ቢኖርም፣ የናይጄሪያ ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ የገበያ ተወዳዳሪነቱን እንደጠበቀ ነው ተባለ
Sputnik አፍሪካ
የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ቢኖርም፣ የናይጄሪያ ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ የገበያ ተወዳዳሪነቱን እንደጠበቀ ነው ተባለ በሂዩስተን በተካሄደው የሴራዊክ የኢነርጂ ኮንፈረንስ ላይ የናይጄሪያ ብሔራዊ የነዳጅ ኩባንያ ምክትል ፕሬዝዳንት ኦላሌካን ኦጉንሌይ... 27.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-27T19:36+0300
2026-03-27T19:36+0300
2026-03-27T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/3664317.jpg?1774629843
የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ቢኖርም፣ የናይጄሪያ ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ የገበያ ተወዳዳሪነቱን እንደጠበቀ ነው ተባለ በሂዩስተን በተካሄደው የሴራዊክ የኢነርጂ ኮንፈረንስ ላይ የናይጄሪያ ብሔራዊ የነዳጅ ኩባንያ ምክትል ፕሬዝዳንት ኦላሌካን ኦጉንሌይ እንደገለጹት፣ የናይጄሪያ ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ የደንበኞችን ትኩረት እየሳበ ይገኛል።"ገዢዎች ወደ ናይጄሪያ በስፋት እያዩ ያሉት ሀገሪቱ ለዋና ዋና ጋዝ ተጠቃሚ ሀገራት ካላት ቅርበት እና ካላት ከፍተኛ የጋዝ ክምችት የተነሳ ነው። እኛ በትክክል የገበያው መሃል ላይ እንገኛለን። ከአውሮፓ የ10 ቀናት የባህር ጉዞ ርቀት ላይ የምንገኝ ሲሆን፣ ለአትላንቲክ ተፋሰስ እና ለእስያም ቅርብ ነን" ሲሉ ኦጉንሌይ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ቢኖርም፣ የናይጄሪያ ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ የገበያ ተወዳዳሪነቱን እንደጠበቀ ነው ተባለ
19:36 27.03.2026 (የተሻሻለ: 19:44 27.03.2026) የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ቢኖርም፣ የናይጄሪያ ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ የገበያ ተወዳዳሪነቱን እንደጠበቀ ነው ተባለ
በሂዩስተን በተካሄደው የሴራዊክ የኢነርጂ ኮንፈረንስ ላይ የናይጄሪያ ብሔራዊ የነዳጅ ኩባንያ ምክትል ፕሬዝዳንት ኦላሌካን ኦጉንሌይ እንደገለጹት፣ የናይጄሪያ ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ የደንበኞችን ትኩረት እየሳበ ይገኛል።
"ገዢዎች ወደ ናይጄሪያ በስፋት እያዩ ያሉት ሀገሪቱ ለዋና ዋና ጋዝ ተጠቃሚ ሀገራት ካላት ቅርበት እና ካላት ከፍተኛ የጋዝ ክምችት የተነሳ ነው። እኛ በትክክል የገበያው መሃል ላይ እንገኛለን። ከአውሮፓ የ10 ቀናት የባህር ጉዞ ርቀት ላይ የምንገኝ ሲሆን፣ ለአትላንቲክ ተፋሰስ እና ለእስያም ቅርብ ነን" ሲሉ ኦጉንሌይ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X