https://amh.sputniknews.africa/20260327/3662518.html
የተመድ የባርያ ንግድ ውሳኔ ትክክለኛ እርምጃ ቢሆንም፣ እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት ግን የአፍሪካ አንድነት ወሳኝ ነው - ተንታኝ
የተመድ የባርያ ንግድ ውሳኔ ትክክለኛ እርምጃ ቢሆንም፣ እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት ግን የአፍሪካ አንድነት ወሳኝ ነው - ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የተመድ የባርያ ንግድ ውሳኔ ትክክለኛ እርምጃ ቢሆንም፣ እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት ግን የአፍሪካ አንድነት ወሳኝ ነው - ተንታኝ የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ በቅርቡ የአፍሪካውያንን የባርያ ንግድ "በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል" ሲል... 27.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-27T17:41+0300
2026-03-27T17:41+0300
2026-03-27T17:48+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1b/3662589_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_f7ef68ec848559dea7d5e25f0c818ca4.jpg
የተመድ የባርያ ንግድ ውሳኔ ትክክለኛ እርምጃ ቢሆንም፣ እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት ግን የአፍሪካ አንድነት ወሳኝ ነው - ተንታኝ የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ በቅርቡ የአፍሪካውያንን የባርያ ንግድ "በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል" ሲል የሰየመው እና ካሳ እንዲከፈል የጠየቀው ውሳኔ ትልቅ ተምሳሌታዊ ድል ቢሆንም፣ ተንታኞች ግን የውሳኔው ስኬት በአፍሪካ የጋራ ጠንካራ እንቅስቃሴ ላይ የተመሰረተ መሆኑን አስጠንቅቀዋል።በአፍሪካ ሕብረት የሚመራ የተቀናጀ ስትራቴጂ ካልተነደፈ፣ ይህ እርምጃ ለውጥ ከሚያመጣ እንቅሰቃሴ ይልቅ ተራ "መልካም ምኞት" ሆኖ የመቅረት ዕድል አለው ሲሉ የፓለቲካና አስተዳደር ተንታኙ ፓተርነስ ክሊዮፋስ ኒየጊራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። ስለዚህ ርዕሰ ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በኬንያ የምትገኘው ዘጋቢያችን ሪዳህ ቼቤት ያጠናቀረውን ሙሉ ዘገባ ይመልከቱበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የተመድ የባርያ ንግድ ውሳኔ ትክክለኛ እርምጃ ቢሆንም፣ እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት ግን የአፍሪካ አንድነት ወሳኝ ነው
Sputnik አፍሪካ
የተመድ የባርያ ንግድ ውሳኔ ትክክለኛ እርምጃ ቢሆንም፣ እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት ግን የአፍሪካ አንድነት ወሳኝ ነው
2026-03-27T17:41+0300
true
PT2M27S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1b/3662589_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_288e099e8ccb8a8b63555d8469bcf14a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የተመድ የባርያ ንግድ ውሳኔ ትክክለኛ እርምጃ ቢሆንም፣ እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት ግን የአፍሪካ አንድነት ወሳኝ ነው - ተንታኝ
17:41 27.03.2026 (የተሻሻለ: 17:48 27.03.2026) የተመድ የባርያ ንግድ ውሳኔ ትክክለኛ እርምጃ ቢሆንም፣ እውነተኛ ለውጥ ለማምጣት ግን የአፍሪካ አንድነት ወሳኝ ነው - ተንታኝ የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ በቅርቡ የአፍሪካውያንን የባርያ ንግድ "በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል" ሲል የሰየመው እና ካሳ እንዲከፈል የጠየቀው ውሳኔ ትልቅ ተምሳሌታዊ ድል ቢሆንም፣ ተንታኞች ግን የውሳኔው ስኬት በአፍሪካ የጋራ ጠንካራ እንቅስቃሴ ላይ የተመሰረተ መሆኑን አስጠንቅቀዋል።
በአፍሪካ ሕብረት የሚመራ የተቀናጀ ስትራቴጂ ካልተነደፈ፣ ይህ እርምጃ ለውጥ ከሚያመጣ እንቅሰቃሴ ይልቅ ተራ "መልካም ምኞት" ሆኖ የመቅረት ዕድል አለው ሲሉ የፓለቲካና አስተዳደር ተንታኙ
ፓተርነስ ክሊዮፋስ ኒየጊራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
ስለዚህ ርዕሰ ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በኬንያ የምትገኘው ዘጋቢያችን ሪዳህ ቼቤት ያጠናቀረውን ሙሉ ዘገባ ይመልከቱበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X