https://amh.sputniknews.africa/20260327/3661956.html
የኢነርጂ ቀውስ፦ አውሮፓውያን ትራምፕ ላይ ባላቸው አቋም ምክንያት ‘አቅጣጫ ስተው እየተጓዙ’ መሆናቸውን የጂኦፖለቲካ ተመራማሪዉ ገለጹ
የኢነርጂ ቀውስ፦ አውሮፓውያን ትራምፕ ላይ ባላቸው አቋም ምክንያት ‘አቅጣጫ ስተው እየተጓዙ’ መሆናቸውን የጂኦፖለቲካ ተመራማሪዉ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
የኢነርጂ ቀውስ፦ አውሮፓውያን ትራምፕ ላይ ባላቸው አቋም ምክንያት ‘አቅጣጫ ስተው እየተጓዙ’ መሆናቸውን የጂኦፖለቲካ ተመራማሪዉ ገለጹ አውሮፓውያን "መሃል ላይ ተጣብቀዋል"፤ የሆርሙዝ ወሽመጥን ደህንነት ለመጠበቅ ማገዝም ሆነ የሩሲያን ነዳጅ መግዛት... 27.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-27T17:08+0300
2026-03-27T17:08+0300
2026-03-27T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1b/3662029_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_527958662064219a2e81a5ecc462cc4b.jpg
የኢነርጂ ቀውስ፦ አውሮፓውያን ትራምፕ ላይ ባላቸው አቋም ምክንያት ‘አቅጣጫ ስተው እየተጓዙ’ መሆናቸውን የጂኦፖለቲካ ተመራማሪዉ ገለጹ አውሮፓውያን "መሃል ላይ ተጣብቀዋል"፤ የሆርሙዝ ወሽመጥን ደህንነት ለመጠበቅ ማገዝም ሆነ የሩሲያን ነዳጅ መግዛት አይፈልጉም ሲሉ ፍራንኮይስ ማርቲን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"ለአውሮፓ መሪዎች የክልላቸው ኢኮኖሚያዊ ማገገም ቀዳሚ ስትራቴጂካዊ ተግባራቸው አይደለም። ቅድሚያ የሚሰጡት በስልጣን ላይ ለመቆየት ነው፤ ይህንን ለማድረግ ደግሞ በትራምፕ የሚሰነዘሩትን ስጋት ለማስወገድ መሞከር አለባቸው። ምክንያቱም ትራምፕ የፖለቲካ ፕሮጀክታቸውን ተግባራዊ ካደረጉ ሁሉም ከስልጣን እንደሚወገዱ ያውቃሉ።"የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ የሚንር ከሆነ ግን አውሮፓውያን አቋማቸውን ሊቀይሩ እንደሚችሉ የገለጹት ባለሙያው፣ "ወደ ሞስኮ ለመሄድ አንድ ቀን እንኳ አይታገሱም" ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የጂኦፖለቲካ ተመራማሪዉ ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
የጂኦፖለቲካ ተመራማሪዉ ገለጹ
2026-03-27T17:08+0300
true
PT1M12S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1b/3662029_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_f909542f86d70c15e75c9f42df175482.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢነርጂ ቀውስ፦ አውሮፓውያን ትራምፕ ላይ ባላቸው አቋም ምክንያት ‘አቅጣጫ ስተው እየተጓዙ’ መሆናቸውን የጂኦፖለቲካ ተመራማሪዉ ገለጹ
17:08 27.03.2026 (የተሻሻለ: 17:34 27.03.2026) የኢነርጂ ቀውስ፦ አውሮፓውያን ትራምፕ ላይ ባላቸው አቋም ምክንያት ‘አቅጣጫ ስተው እየተጓዙ’ መሆናቸውን የጂኦፖለቲካ ተመራማሪዉ ገለጹ አውሮፓውያን "መሃል ላይ ተጣብቀዋል"፤ የሆርሙዝ ወሽመጥን ደህንነት ለመጠበቅ ማገዝም ሆነ የሩሲያን ነዳጅ መግዛት አይፈልጉም ሲሉ
ፍራንኮይስ ማርቲን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ለአውሮፓ መሪዎች የክልላቸው ኢኮኖሚያዊ ማገገም ቀዳሚ ስትራቴጂካዊ ተግባራቸው አይደለም። ቅድሚያ የሚሰጡት በስልጣን ላይ ለመቆየት ነው፤ ይህንን ለማድረግ ደግሞ በትራምፕ የሚሰነዘሩትን ስጋት ለማስወገድ መሞከር አለባቸው። ምክንያቱም ትራምፕ የፖለቲካ ፕሮጀክታቸውን ተግባራዊ ካደረጉ ሁሉም ከስልጣን እንደሚወገዱ ያውቃሉ።"
የነዳጅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ የሚንር ከሆነ ግን አውሮፓውያን አቋማቸውን ሊቀይሩ እንደሚችሉ የገለጹት ባለሙያው፣ "ወደ ሞስኮ ለመሄድ አንድ ቀን እንኳ አይታገሱም" ሲሉ አፅንዖት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X