ከ60 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን የጤና መድኅን ሥርዓት ተጠቃሚ ሆነዋል – ጤና ሚኒስቴር
16:31 27.03.2026 (የተሻሻለ: 16:40 27.03.2026)

ሰብስክራይብ
ከ60 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን የጤና መድኅን ሥርዓት ተጠቃሚ ሆነዋል – ጤና ሚኒስቴር
የጤና ሚንስትር ደኤታ ሳሃረላ አብዱላሂ፣ በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት መንግሥት እና የግሉ ዘርፍ ባከናወኑት የጋራ ጥረት የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ማሳደግ ተችሏል ሲሉ የኢትዮጵያ የሕክምና ማኅበር 62ኛ ዓመታዊ ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ የጤና ዐውደ–ርዕይ ላይ ተናግረዋል፡፡
በአገሪቱ የጤና አገልግልት ጥራትን ለማረጋገጥ ጤና ሚኒስቴር ያከናወናቸው ቸግባራት አመርቂ ውጤት ማስገኘታቸውን ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ የህክምና ማሕበር በሃገሪቱ የጤና አገልግሎት ጥራትን ለማረጋገጥ በህክምና ትምህርት እና በጥናትና ምርምር የጎላ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
🩺 በጉባኤው ትኩረት የተሰጠው የሰው ሠራሽ አገልግሎት ለዘርፉ ቀጣይ ጉዞ እጅግ አስፈላጊ ግብዓት መሆኑን ማመላከታቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X