https://amh.sputniknews.africa/20260327/3661353.html
የኢራን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ከ600 በላይ ት/ት ቤቶች ሲወድሙ፣ ከ1,000 በላይ ተማሪዎችና መምህራን ተገድለዋል ወይም ቆስለዋል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
የኢራን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ከ600 በላይ ት/ት ቤቶች ሲወድሙ፣ ከ1,000 በላይ ተማሪዎችና መምህራን ተገድለዋል ወይም ቆስለዋል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
የኢራን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ከ600 በላይ ትምህርት ቤቶች ሲወድሙ፣ ከ1,000 በላይ ተማሪዎችና መምህራን ተገድለዋል ወይም ቆስለዋል - የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርበሚናብ፣ በሚገኘው ሻጃሬ ታዬቤህ ትምህርት ቤት ላይ የተፈጸመውን ጥቃት በተመለከተ... 27.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-27T16:11+0300
2026-03-27T16:11+0300
2026-03-27T16:17+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1b/3661196_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_4bf66b43a7224e6a39c134a1e84ffbbd.jpg
የኢራን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ከ600 በላይ ትምህርት ቤቶች ሲወድሙ፣ ከ1,000 በላይ ተማሪዎችና መምህራን ተገድለዋል ወይም ቆስለዋል - የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርበሚናብ፣ በሚገኘው ሻጃሬ ታዬቤህ ትምህርት ቤት ላይ የተፈጸመውን ጥቃት በተመለከተ በተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ፣ በኢራን ውስጥ በርካታ የማኅበራዊ መሠረተ ልማቶች መውደማቸውን ገልጸዋል። እንደ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለፃ፣ የአሜሪካ-እስራኤል ኃይሎች ሆስፒታሎችን፣ አምቡላንሶችን፣ የህክምና ባለሙያዎችን፣ የቀይ ጨረቃ ሰራተኞችን፣ የነዳጅ ማጣሪያዎችን፣ የውሃ ማጠራቀሚያዎችን እና የመኖሪያ አካባቢዎችን ደጋግመው በመምታት ሰብአዊ መብቶችን እና ዓለም አቀፍ ሕግጋትን ስልታዊ በሆነ መንገድ ጥሰዋል።ኢራን፣ የተመድ እና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እነዚህን ግልጽ ጥቃቶች እንዲያወግዙ ያሳሰበች ሲሆን፣ አርጋቺ አክለውም ይህንን ወረራ ማውገዝ ግዴታ መሆኑን ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢራን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ
Sputnik አፍሪካ
የኢራን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ
2026-03-27T16:11+0300
true
PT5M25S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1b/3661196_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_96aa50263c8b59703899f6442ecd11f9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢራን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ከ600 በላይ ት/ት ቤቶች ሲወድሙ፣ ከ1,000 በላይ ተማሪዎችና መምህራን ተገድለዋል ወይም ቆስለዋል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
16:11 27.03.2026 (የተሻሻለ: 16:17 27.03.2026) የኢራን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ከ600 በላይ ትምህርት ቤቶች ሲወድሙ፣ ከ1,000 በላይ ተማሪዎችና መምህራን ተገድለዋል ወይም ቆስለዋል - የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርበሚናብ፣ በሚገኘው ሻጃሬ ታዬቤህ ትምህርት ቤት ላይ የተፈጸመውን ጥቃት በተመለከተ በተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ፣ በኢራን ውስጥ በርካታ የማኅበራዊ መሠረተ ልማቶች መውደማቸውን ገልጸዋል።
እንደ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ገለፃ፣ የአሜሪካ-እስራኤል ኃይሎች ሆስፒታሎችን፣ አምቡላንሶችን፣ የህክምና ባለሙያዎችን፣ የቀይ ጨረቃ ሰራተኞችን፣ የነዳጅ ማጣሪያዎችን፣ የውሃ ማጠራቀሚያዎችን እና የመኖሪያ አካባቢዎችን ደጋግመው በመምታት ሰብአዊ መብቶችን እና ዓለም አቀፍ ሕግጋትን ስልታዊ በሆነ መንገድ ጥሰዋል።
ኢራን፣ የተመድ እና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እነዚህን ግልጽ ጥቃቶች እንዲያወግዙ ያሳሰበች ሲሆን፣ አርጋቺ አክለውም ይህንን ወረራ ማውገዝ ግዴታ መሆኑን ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X