ከቅኝ ግዛት ጋር የተያያዙ አሰራሮች የአፍሪካን የጤና ዘርፍ ሲፈትኑ መቆየታቸው ተገለጸ

ሰብስክራይብ
ከቅኝ ግዛት ጋር የተያያዙ አሰራሮች የአፍሪካን የጤና ዘርፍ ሲፈትኑ መቆየታቸው ተገለጸ

ከቅኝ ግዛት ጋር የተያያዙ አሰራሮች በተለይ በአፍሪካ የጤና ጥናት እና ምርምር ዘርፎች ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሳረፋቸው በአዲስአበባ እየተካሄደ ባለው የኢትዮጵያ የሕክምና ማኅበር 62ኛ ዓመታዊ ጉባኤ እና ዓለም አቀፍ የጤና አውደ ርዕይ ላይ ተነስቷል።


በጉባኤው የፖናል ውይይት ላይ የተሳተፉት ዶ/ር ኃይሉ ዱፌራ, “በቅኝ ግዛት ዘመን ይከናወኑ የነበሩ የጤና ዘርፍ የምርምር ሥራዎች ግልጽነት የጎደላቸው እና የአኅጉሪቱን ነባራዊ ሁኔታ ያላማከሉ በመሆናቸው አሁን ድረስ ለዘለቁች ግሮች ምንጭ ሆነዋል” ማለታቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል፡፡


ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0