https://amh.sputniknews.africa/20260327/3660558.html
የተመድ ውሳኔ ባርነትን ‘በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ አስከፊ ወንጀል’ ማለቱ የሞራል ልእልና መግለጫ ነው - የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ተንታኝ
የተመድ ውሳኔ ባርነትን ‘በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ አስከፊ ወንጀል’ ማለቱ የሞራል ልእልና መግለጫ ነው - የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የተመድ ውሳኔ ባርነትን ‘በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ አስከፊ ወንጀል’ ማለቱ የሞራል ልእልና መግለጫ ነው - የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ተንታኝ ምንም እንኳን የጠቅላላ ጉባኤው ውሳኔ እንደ ፀጥታው ምክር ቤት "አስገዳጅ ኃይል" ባይኖረውም፣... 27.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-27T15:23+0300
2026-03-27T15:23+0300
2026-03-27T15:55+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1b/3660947_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_cb6eb2b6750ae84c495dc9fdc8c62c9a.jpg
የተመድ ውሳኔ ባርነትን ‘በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ አስከፊ ወንጀል’ ማለቱ የሞራል ልእልና መግለጫ ነው - የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ተንታኝ ምንም እንኳን የጠቅላላ ጉባኤው ውሳኔ እንደ ፀጥታው ምክር ቤት "አስገዳጅ ኃይል" ባይኖረውም፣ በዓለም አቀፍ ፖለቲካ ውስጥ ትልቅ ለውጥ የታየበት መሆኑን ተንታኙ ዲርክ ኮትዜ ገልጸዋል።ጋና እና ሌሎች የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት ይህንን ድጋፍ በማግኘታቸው፣ ታሪካዊ በደሉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትኩረት እንዲያገኝ እና በሕዝባዊ ውይይቶች ውስጥ ግንባር ቀደም ሆኖ እንዲወጣ ለማድረግ ተሳክቶላቸዋል።"የዚህ ውሳኔ በጣም አስፈላጊው ገጽታ የሞራል ልእልና መግለጫ ያለው መሆኑ ነው፤ የሞራል የበላይነትም አለው። ስለዚህም በዚህ ተግባር ውስጥ እጃቸው ያለበት ሀገራት ውሳኔዎቻቸውን በዚህ መሠረት እንዲመሩ ያስገድዳቸዋል" ሲሉ ፕሮፌሰሩ ለስፑትኒክ አፍሪካ ሃሳባቸውን ገልፀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ተንታኝ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ተንታኝ
2026-03-27T15:23+0300
true
PT1M35S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1b/3660947_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_c5c270b7e6f19ad69f506c767075e970.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የተመድ ውሳኔ ባርነትን ‘በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ አስከፊ ወንጀል’ ማለቱ የሞራል ልእልና መግለጫ ነው - የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ተንታኝ
15:23 27.03.2026 (የተሻሻለ: 15:55 27.03.2026) የተመድ ውሳኔ ባርነትን ‘በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ አስከፊ ወንጀል’ ማለቱ የሞራል ልእልና መግለጫ ነው - የደቡብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ተንታኝ ምንም እንኳን የጠቅላላ ጉባኤው ውሳኔ እንደ ፀጥታው ምክር ቤት "አስገዳጅ ኃይል" ባይኖረውም፣
በዓለም አቀፍ ፖለቲካ ውስጥ ትልቅ ለውጥ የታየበት መሆኑን ተንታኙ ዲርክ ኮትዜ ገልጸዋል።
ጋና እና ሌሎች የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት ይህንን ድጋፍ በማግኘታቸው፣ ታሪካዊ በደሉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትኩረት እንዲያገኝ እና
በሕዝባዊ ውይይቶች ውስጥ ግንባር ቀደም ሆኖ እንዲወጣ ለማድረግ ተሳክቶላቸዋል።
"የዚህ ውሳኔ በጣም አስፈላጊው ገጽታ የሞራል ልእልና መግለጫ ያለው መሆኑ ነው፤ የሞራል የበላይነትም አለው። ስለዚህም በዚህ ተግባር ውስጥ እጃቸው ያለበት ሀገራት ውሳኔዎቻቸውን በዚህ መሠረት እንዲመሩ ያስገድዳቸዋል" ሲሉ ፕሮፌሰሩ
ለስፑትኒክ አፍሪካ ሃሳባቸውን ገልፀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X