ባለፉት አምስት ዓመታት ከ695 ሺህ በላይ የሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች ራሳቸውን እንዲችሉ ተደርጓል - የአዲስ አበባ ከንቲባ

ሰብስክራይብ
ባለፉት አምስት ዓመታት ከ695 ሺህ በላይ የሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች ራሳቸውን እንዲችሉ ተደርጓል - የአዲስ አበባ ከንቲባ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳስታወቁት፣ በምግብ ዋስትና እና ብቃት የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም 15,492 ተጠቃሚዎችን ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በመሸጋገር ተመርቀዋል።

በ2014 ዓ.ም የተጀመረው ይህ እንቅስቃሴ የዛሬዎቹን ጨምሮ 49 ሺህ የሚሆኑ ዜጎች ከተረጂነት በማላቀቅ ወደ ስራ ባለቤትነት እና አምራችነት ማሸጋገሩን ከንቲባዋ በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት አስነብበዋል።

በዛሬ ዕለት የነበረውን የምረቃ መርሃግብር ያሳያል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0