'ተመድ በባርነት ላይ ያስተላለፈው የውሳኔ ሃሳብ አፍሪካ ድምጿን ማሰማት እንደምትችል ያሳያል' - ካሜሩናዊ የጂኦፖለቲካ ተንታኝ

ሰብስክራይብ
'ተመድ በባርነት ላይ ያስተላለፈው የውሳኔ ሃሳብ አፍሪካ ድምጿን ማሰማት እንደምትችል ያሳያል' - ካሜሩናዊ የጂኦፖለቲካ ተንታኝ

​ጋና በአፍሪካ ሕብረት በመታገዝ ይህንን የውሳኔ ሃሳብ ወደፊት ማምጣቷ፣ አኅጉሪቱ መብቷን ለማስከበር መቆም እንደምትችል አረጋግጣለች ሲሉ ሞዴስት ዶሱ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።


​"ለረጅም ጊዜ አንዳንዶች ባርነትን ለመሸፈን ሞክረዋል፤ እንደ ቀላልም ታይቷል። ይህንን እንድንገነዘብ የማይፈልጉ ኃይሎች ነበሩ፤ አፍሪካም ጠንካራ ድምፅ አልነበራትም" ብለዋል።

​
አውሮፓ በውሳኔ ሃሳቡ ላይ ድምፅ ከመስጠት የተቆጠበችው፣ "ትውልድ ተሻጋሪ ተጠያቂነትን" ለመሸሸግ እና የካሳ ክፍያዎችን ላለመክፈል ነው ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0