ሐረር በዩኔስኮ የተመዘገበውን የሸዋሊድ በዓል በደማቁ አከበረች

ሰብስክራይብ
ሐረር በዩኔስኮ የተመዘገበውን የሸዋሊድ በዓል በደማቁ አከበረች

የረመዳን ፆም ማብቃትን ተከትሎ የሸዋል ወር ስድስት ቀናት በፆም ከተጠናቀቁ በኋላ ተከብሮ የሚውለው በዓሉ በሐረሪ ህዝብ ዘንድ ልዩ በሆነ መልኩ ይከበራል።


የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፣ “ጀጎል የዓለም ቅርስ ስፍራ ታሪካዊ ይዘቱን በጠበቀ መልኩ በኮሪደር ልማት ሥራችን ታጅቦ ጽዱ፣ ውብ እና ማራኪ እንዲሆን በመደረጉ ለነዋሪው እና ለጎብኚው ምቹ ሆኗል።” ብለዋል፡፡


ታህሳስ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በዩኔስኮ የማይዳሰስ የሰው ልጅ የባሕል ቅርስ ሆኖ በይፋ የተመዘገበዉ የሐረሪ ሸዋሊድ በትናንትናው ዕለት ሲከበር በርካታ የሀገር ውስጥና የውጭ ጎብኚዎች ታድመዋል።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0