የኢራን ግጭት አሜሪካ ዩክሬንን 'እንደ እኩል አጋር' ለማየት ያላትን ዳተኝነት ያንፀባርቃል - ባለሙያ
11:50 27.03.2026 (የተሻሻለ: 12:45 27.03.2026)

ሰብስክራይብ
የኢራን ግጭት አሜሪካ ዩክሬንን 'እንደ እኩል አጋር' ለማየት ያላትን ዳተኝነት ያንፀባርቃል - ባለሙያ
"በኢራን ዙሪያ ያሉ ሁኔታዎች ዋሽንግተን ከዩክሬን ይልቅ ሌሎች አካባቢዎች የበለጠ አስፈላጊ እንደሆኑባት አመላካች ነው" ሲሉ የቱርካዊው የውጭ ፖሊሲ ባለሙያ ኢናንች ሳንካክ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
የአሜሪካ ትኩረት መቀየር በመካከለኛው ምስራቅ እየጨመረ ከመጣው ውጥረት ጋር የተያያዘ መሆኑን የገለጹት ባለሙያው፤ በዚህ ቀጣና "የኢነርጂ ደህንነትን እና የክልላዊ ተፅእኖን ጨምሮ የአሜሪካ ስልታዊ ጥቅሞች አደጋ ላይ ናቸው" ብለዋል።
እንደ ሳንካክ ገለጻ፣ ይህ በአሜሪካ ፖሊሲ ውስጥ ያለውን ተግባራዊ አቀራረብ የሚያንፀባርቅ ሲሆን፤ ቅድሚያ የሚሰጠው በዓለም አቀፍ ሂደቶች ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ ላላቸው አካባቢዎች ነው። ይህም አሜሪካ በዩክሬን አጀንዳ ላይ ያላትን ተሳትፎ እንዲቀንስ ያደርገዋል።
ባለሙያው፣ አሜሪካ ትኩረቷን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ማዞሯ "ለዩክሬን በፖለቲካዊ እና በዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ ረገድ ተጨማሪ ስጋቶችን ይፈጥራል" ሲሉ ሃሳባቸውን ደምድመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X