"ከአሜሪካ ጋር የምትደራደረው ምንም ነገር የለም" ሲሉ ደቡብ አፍሪካዊው የፖለቲካ ተንታኝ ስለ ኢራን ግጭት አስተያየት ሰጡ

ሰብስክራይብ
"ከአሜሪካ ጋር የምትደራደረው ምንም ነገር የለም" ሲሉ ደቡብ አፍሪካዊው የፖለቲካ ተንታኝ ስለ ኢራን ግጭት አስተያየት ሰጡ

​አሜሪካ፣ 'ኢራን ስምምነት ትፈልጋለች' ማለቷ እና ቴህራን በይፋ የምትሰጠው ተቃውሞ መካከል ያለው ተጣርሶ አሜሪካ የምትሰራበትን መንገድ የሚያንጸባርቅ መሆኑን ኮንያ ማቶንሲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።


"እነሱ (አሜሪካ) ይዋሻሉ፤ ያታልላሉ እንዲሁም ይሰርቃሉ" በማለት ስለ አሜሪካ አስረድተዋል።


ማቶንሲ የአሜሪካን ባህሪ የሚከተሉትን ነጥቦች በመጥቀስ አብራርተዋል፦

እነሱ በህዝባቸው ፊት ሰላም ፈላጊ እና በውይይት የሚያምኑ (ዲፕሎማሲያዊ) መስለው ለመታየት ሲሉ ይዋሻሉ።

በድርድር ጠረጴዛ ላይ ተቀምጠው ሳለ እንኳን በእስራኤል ግፊት ሁለት ጊዜ የፈለጉትን አድርገዋል።

በሴኔቱ ውስጥ ወደ 500 የሚጠጉ ሰዎችን በገንዘብ በሚደግፋቸው እንደ "ኤአይፒኤሲ" ባሉ የጽዮናዊ ንቅናቄዎች ቁጥጥር ስር ናቸው።

ወታደሮቻቸው ከቤታቸው ርቀው በሌላ ሀገር የሚያደርጉትን ዉጊያ፣ ለአሜሪካ ነፃነት እንደሆነ በመንገር ውሸትን መደበኛ አደርገዋታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0