https://amh.sputniknews.africa/20260327/3658284.html
ተመድ ስለባርነት ያሳለፈው ውሳኔ አፍሪካ "በራሷ ታሪካዊ ትውስታ ላይ አመራርን መልሳ ለመያዝ" መፈለጓን ያሳያል - ካሜሩናዊው የጂኦፖለቲካ ባለሙያ
ተመድ ስለባርነት ያሳለፈው ውሳኔ አፍሪካ "በራሷ ታሪካዊ ትውስታ ላይ አመራርን መልሳ ለመያዝ" መፈለጓን ያሳያል - ካሜሩናዊው የጂኦፖለቲካ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ተመድ ስለባርነት ያሳለፈው ውሳኔ አፍሪካ "በራሷ ታሪካዊ ትውስታ ላይ አመራርን መልሳ ለመያዝ" መፈለጓን ያሳያል - ካሜሩናዊው የጂኦፖለቲካ ባለሙያይህ የውሳኔ ሃሳብ ለካሳ ፍትሕ ሂደት "የመርህ መሠረት" እንደሚሆን ቻርሊ ኬንግኔ ለስፑትኒክ አፍሪካ... 27.03.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-03-27T10:57+0300
2026-03-27T10:57+0300
2026-03-27T11:15+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1b/3658354_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_3673a5895977e8feddbddab079f1a96f.jpg
ተመድ ስለባርነት ያሳለፈው ውሳኔ አፍሪካ "በራሷ ታሪካዊ ትውስታ ላይ አመራርን መልሳ ለመያዝ" መፈለጓን ያሳያል - ካሜሩናዊው የጂኦፖለቲካ ባለሙያይህ የውሳኔ ሃሳብ ለካሳ ፍትሕ ሂደት "የመርህ መሠረት" እንደሚሆን ቻርሊ ኬንግኔ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።"እንደ ኑረምበርግ የፍርድ ሂደት ላሉ ሌሎች ግዙፍ ወንጀሎች እንደተቋቋሙት የአሰራር ዘዴዎች ሁሉ፣ ይህ ውሳኔም የታሪክ በደሎችን የሚመረምር ልዩ ፍርድ ቤት እንዲቋቋም ሊያበረታታ ይችላል" ብለዋል።ነገር ግን የቀድሞዎቹ ቅኝ ገዥ ሀገራት ጉዳዩን ከተምሳሌትነት ባለፈ ለማየት እየተቸገሩ መሆኑን ባለሞያው አክለው ገልጸዋል።"ብዙ የአውሮፓ ሀገራት ይፋዊ ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ መፀፀታቸውን መግለጽን ይመርጣሉ፤ ምክንያቱም ይፋዊ ይቅርታ ከፍተኛ የገንዘብ ካሳ ሊያስከትል የሚችል ሕጋዊ ተጠያቂነትን ስለሚያካትት።"በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ተመድ ስለባርነት ያሳለፈው ውሳኔ
Sputnik አፍሪካ
ተመድ ስለባርነት ያሳለፈው ውሳኔ
2026-03-27T10:57+0300
true
PT0M13S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/03/1b/3658354_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_1eb9e6776dd47dd5ed78f1188ca43002.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ተመድ ስለባርነት ያሳለፈው ውሳኔ አፍሪካ "በራሷ ታሪካዊ ትውስታ ላይ አመራርን መልሳ ለመያዝ" መፈለጓን ያሳያል - ካሜሩናዊው የጂኦፖለቲካ ባለሙያ
10:57 27.03.2026 (የተሻሻለ: 11:15 27.03.2026) ተመድ ስለባርነት ያሳለፈው ውሳኔ አፍሪካ "በራሷ ታሪካዊ ትውስታ ላይ አመራርን መልሳ ለመያዝ" መፈለጓን ያሳያል - ካሜሩናዊው የጂኦፖለቲካ ባለሙያይህ የውሳኔ ሃሳብ ለካሳ ፍትሕ ሂደት "የመርህ መሠረት" እንደሚሆን
ቻርሊ ኬንግኔ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"እንደ ኑረምበርግ የፍርድ ሂደት ላሉ ሌሎች ግዙፍ ወንጀሎች እንደተቋቋሙት የአሰራር ዘዴዎች ሁሉ፣ ይህ ውሳኔም የታሪክ በደሎችን የሚመረምር ልዩ ፍርድ ቤት እንዲቋቋም ሊያበረታታ ይችላል" ብለዋል።
ነገር ግን የቀድሞዎቹ ቅኝ ገዥ ሀገራት ጉዳዩን ከተምሳሌትነት ባለፈ ለማየት እየተቸገሩ መሆኑን ባለሞያው አክለው ገልጸዋል።
"ብዙ የአውሮፓ ሀገራት ይፋዊ ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ መፀፀታቸውን መግለጽን ይመርጣሉ፤ ምክንያቱም ይፋዊ ይቅርታ ከፍተኛ የገንዘብ ካሳ ሊያስከትል የሚችል ሕጋዊ ተጠያቂነትን ስለሚያካትት።"
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X