ትራምፕ በኢራን የኃይል መሠረተ ልማቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለ10 ቀናት እንዳቆሙ አስታወቁ

ጥቃቶችን ለ10 ቀናት እንዳቆሙ አስታወቁ
ጥቃቶችን ለ10 ቀናት እንዳቆሙ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.03.2026
ሰብስክራይብ
ትራምፕ በኢራን የኃይል መሠረተ ልማቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለ10 ቀናት እንዳቆሙ አስታወቁ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንዳሉት፣ ከኢራን መንግሥት የቀረበላቸውን "ጥያቄ" መነሻ በማድረግ፣ በሀገሪቱ የኃይል መሠረተ ልማቶች ላይ የሚሰነዘረው ጥቃት እስከ መጋቢት 28 ድረስ ለተከታታይ 10 ቀናት እንዲቆም ወስነዋል።


"የኢነርጂ ተቋማት የማውደም እርምጃን ለ10 ቀናት አግጃለሁ… ውይይቶች እየተካሄዱ ነው… ሂደቱም በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል፡፡" ሲሉ በትሩዝ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ጽፈዋል፡፡


ከዚህ ቀደም፣ የኢራን ባለሥልጣናት ከአሜሪካ ጋር ድርድር እያደረገ አለመሆኑን ተናግረዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0